ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2013 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን አንደኛ ግልጽ ጨረታ የተለያዩ ግብአቶች እና የእቃዎች ግዥ አገልግሎት የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 22, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 2, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 2, 2013 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታ ማስከበሪያው ብር በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ካፌን ሬስትራንትን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ መኪና ክራይ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥና ዴስከ ለ2013 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ ፅህፈት ማቴሪያል ግዢ ፣ አላቂ የፅዳት ማቴሪያል ግዥ ፣ ለፕሮፓጋንዳና ቅስቀሳ ግዥ፣ ለህሙማን ቀለብ የሚውል ወተት ግዥ ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ፣ ወ/ዊ መሳሪያዎች ዕድሳት ጥገና የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 20, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 5, 2013 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 5, 2013 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ማርኬትንግን ፕሮሞሽን ግልጋሎት/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ሰርገኛ ጤፍ ፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ፣ ያለቀለት የተፈጨ ሽሮ፣ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም ፣ የተለያዩ ሸቀጣሸቀጦች ፣ የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎት ፣ የምግብ መገልገያ እቃዎች ፣ የምግብ ማብሰያ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 24, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 9, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 9, 2012 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታው ማስከበሪያ ብር የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ /

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ነጭ ጤፍ ፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳርያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ Tent/ድንኳን/ ፣ የመመረቂያ ጋዎን ፣ የሞተር ዘይትና ናፍጣ አቅርቦት ከህጋዊ ነጋዳዎች ሥራ ተቋራጮች/ በጨረታ አወዳድር ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሰኔ 11, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 25, 2012 8:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 25, 2012 8:31 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታው ማስከበሪያ ብር የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: የጨረታው ሰነድ መግዣ ብር የተለያየ ነው
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ምልላይ ኣቁሑታት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የሰሜን ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል መቐለ ለታካሚዎች አገልግሎት የሚውል ቀለብ እና ለሽሬ ሆስፒታል የሚያገለግል የመኪና ሰርቪስ የታካሚዎች ቀለብ እና የመኪና ሰርቪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 9, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 23, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 23, 2012 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ / መኪና ክራይ/

Messebo Cement factory (MCF) PLC, invites eligible bidders for the supply of different types of machinery equipment, mechanical and electrical spare parts, industrial items and different items

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሰኔ 3, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 12, 2012 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 12, 2012 2:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን/ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ መለዋወጢ ኣቁሑት ሳይክል/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር / ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ዕድጊት መኪና/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/ ናይ ቢሮ አቁሑት/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 10, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 19, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 19, 2012 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation with Mennonte Central Committee(MCC), Canadian Foodgrain Bank (CFGB) wants to invite all interested and eligible bidders to Supply Supplementary Food items and Veterinary Medicine for Bidu Woreda, Afar Region, Ethiopia

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 24, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 3, 2012 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 3, 2012 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ እንስሳት ምድሃኒታትን መሳሪሕታትን/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 19, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 4, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 4, 2012 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ስር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር የህሙማን ማገገሚያ የፋብሪካ ውጤቶችና ጥራጥሬ የወጥ እህሎች መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 13, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 24, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 24, 2012 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /