በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ/ FSRP/ በ 2018 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ክልል በ FSRP home solar light (Procurement ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል ::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 4, 2018 ( ከ 2 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 9, 2018 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 9, 2018 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

ኣክሱም ዩኒቨርስቲ የሰው መፈተሻ supper scanner v Metal Detectors for Adults professional ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 29, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 3, 2018 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 3, 2018 9:36 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

ዓዲግራት ዮኒቨርሲቲ ኤልትሮኒክስ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 21, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 23, 2018 11:25 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 23, 2018 11:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

ዓዲግራት ዮኒቨርሲቲ ከለር ፕሪንተር ግዥ (ለ3ኛ ግዜ የወጣ) 2018

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 21, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 23, 2018 11:26 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 23, 2018 11:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

ኣክሱም ዩኒቨርስቲ የኦድዮ ቭዥዋል የሚውል ማተርያል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 13, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 16, 2018 9:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 16, 2018 9:40 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 40,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት ያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Second Resilient Landscapes and Livelihood Project / RLLPII/ በ 2018 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል ::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 12, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 20, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 20, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

ዉቅሮ ግብርና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ 2018 ዓም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር ግለጋሎት የሚዉሉ ግብርና : የላብራቶሪ እቃዎች : ኤሌክትሮኒክስ: ህንፃ መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 27, 2017 ( ከ 8 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 7, 2018 3:10 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዉቅሮ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 7, 2018 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ኤሌክትሮኒክስ ብር 4000 ሁለተኛ የግብርና ላብራቶሪ እቃዎች ብር 15000 ሰወሰተኛ የህንፃ መሳሪያ ብር 4000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

ድርጅታችን ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ሕትመቶች፣ የፅዳት እቃዎችና ሌሎች ኣላቂ የደንብ ልብሶችና ዩኒፎርሞች፣ የትራክተርና ማረሻ መለዋወጫዎች፦ ኤሌክትሪክና ኤሌኬትሮኒክስ እቃዎች፣ የእህል መወቂያ ማሽን መለዋወጫ እና ማሽኖች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 22, 2017 ( ከ 8 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 29, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 29, 2017 4:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ ድርጅታቹ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በዋጋ ማቅረብያ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 26, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 3, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 3, 2017 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት በክልሉ ስር ላሉት ኣምስት መድሃኒት ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የካሽ ረጂስተር ማሽኖች ለመግዛት ከዚህ ማስታወቅያ ጋር ተያይዞ ባለው ስፔስፊኬሽን መሰረት በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 21, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 7, 2017 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 7, 2017 10:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/