መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (HDVL Business Unit ) ቦልት : ነት : ወሸሮች ሰብሪን : ካቲንግዲስክ :ግራድንግዲሰክ : ማይልድኤሌክትሮድ : ፖልሽን ንግዲስክ :ብርጭቆ ወረቀት : ኤልቦዉ : ጌት ቫልቨ : ናንኮላፓሲበልፕረዥር ራበር ሆዝ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሐምሌ 16, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 1, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 1, 2010 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት Steel plate , 6000x1500 x 6mm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 23, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 11, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 11, 2010 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

ኣፍሪካ ሂዉማኒቴሪያን አክሽን (AHA) ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) እና ከስደተኞችና ከስደት ተመላሽ ጉዳይ ከፍተኛ እና ከስደተኛ ከስደት ተመላሾች ጉዳዩ አስተዳደር (ARRA) ጋር ባለዉ የፕሮጀክት ስምምነት መሰረት እአአ በ2018 በኣፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዞን 2 በበረሃሌ ወረዳ በሚገኘዉ የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ዉስጥ የመጠለያ ቤቶች ግንባታ ያካሂዳል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 30, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 11, 2010 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 11, 2010 3:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መኽዝን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) በኣዲስ አበባ ዎይራ ሳይተ እና አዋራ ስራዎች ፕሮጀክት የሚዉል ከዚህ በታች የተጠቀሱ ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 29, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 20, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 20, 2010 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ኣንግል ኣይረን : ኣር ኤች ኤስ : ላሜራ እና ዋየር መሽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 23, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 12, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 13, 2010 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/

የትግራይ ክልክ መንገድ ሥራዎችኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልገሎት የሚዉሉ ቆሚ ንብረት ኤሌክትሮኒክስ : ኮንስትራክሽን ማተሪያል :አዘር :የስፔር መለዋወጫ : የደልድይ ቤሪንግ : ዲስፐንሰር እና ስቴሽነሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 22, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 3, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 3, 2010 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለ2010 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ በምድብ 1 የኤሌትሪክ ዕቃዎች ምድብ 2 የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ምድብ 3 የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቀዎች ምድብ 4 የቤት እና ቢሮ እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 24, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 2, 2010 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ወልቃይት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 2, 2010 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

ለአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 16, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 30, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 30, 2010 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ለ2010 ዓ/ም በጀት አመት የሚያገለግል ሎት ኣንድ የተለያዩ የቱቦ መገጣጠሚያዎች (Different Fittings) ሎት ሁለት የቧንቧ ሰራተኞች መሳሪያዎች (Plumping hand tools) ከመጋዘን ማቅረብ የሚችሉ ኣቅራቢዎች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 1, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 12, 2010 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 12, 2010 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

ራያ ዩኒቨርስቲ የእርሽና: የብረታ ብረት :የእንጨት: የቧንቧ ስራ መገልገያ መለዋወጫ መሳሪያዎች: የስፖርት ትጥቅ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 26, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 8, 2010 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 8, 2010 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ሕርሻ መሺነሪ/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/