የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣዲጉዶም- መቐለ- ውቅሮ በሚያሰራው ጥገና መንገድ ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ ስራ የሚያገለግል ጥራቱ ያለው ኣሸዋ በግልፅ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 27, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 2, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 3, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ ኮንክረሸር ማንትል በግልፅ ጨረታ ቁጥር MGP/027/2019 በ 27/02/2019 እ.ኣ.ኣ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 21, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 9, 2011 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 9, 2011 2:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የትግራይ ክልል ቢሮ ቴክኒና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ሥር ለሚገኘት ኮሎጆች ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮንስትራክሽን እቃዎች ግዥ ለመፈፀም በሀገር አቀፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 20, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 6, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 6, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

ኢማጂን ዋን ዴይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን /Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የውጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦርሚያ ክልል በትምህርት ጥራት ማሻሻል ስራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እያደረገ ይገኛል፤ በመሆኑም ድርጅቱ በትግራይ ክልል በደቡባዊ እና በምስራቃዊ ዞን የውሃ ቁፋሮ ለመስራት ከክልሉ መንግስታዊ በገባው የፕሮጀክት ውል መሰረት፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 15, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 22, 2011 7:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 22, 2011 8:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/ ማይ ኻዕቲን ኢንስታሌሽን/

ለ3ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የትግራይ ክልል ከተማ ልማት ፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ለቢሮው ግልጋሎት የሚውል ቶታል ስቴሽንና ዋኪቶኪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 8, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 25, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 25, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት ህንፃ መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 30, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 5, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 6, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

ራያ ዩኒቨርሲቲ የኤሌከትሮኒከስና የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የስፖርት መገልገያ ፅቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ፈርኒቸር ፅቃዎች፣ የእርሻ የብረታ ብረት የኤሌክትሪክና የቧንቧ ሥራ መገልገያ መለዋወጫ መሳሪያዎች፣ የተማሪዎች ምግብ የሚውል ሩዝ፣ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል እንጀራና የማገዶ እንጨት አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 27, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 27, 2011 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 150.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ሕርሻ መሺነሪ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/