መስፍን ኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) ለኤሌክትሮ መካኒካል አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን Complet Aluminum Scafolding 12m በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባንያችንይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 17, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 27, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 27, 2010 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/

በኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ፅህፈት ቤት መቀለ የቢሮ ግንባታ በርና መስኮት በኣልሚንዩም ለመገጣጠም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 6, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 17, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 17, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 45,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/

ኣዝሚ ስቲል ስትርክቸር ኢንጂነሪንግ ሓላ የተ የግ ኩባንያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የአልሙኒየም መስኮቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 29, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 7, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 7, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 150.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በፋብሪካዉ ዉስጥ የሚገኘዉን ጋላሪ በአሊሚንየም ለመስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ መመሪያዎች አክብራቹ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 18, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 27, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 27, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር / ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/