የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽሕፈት ቤት ለሴፍትኔት ፕሮግራም የሙያ ግንባታ ሥራ ማስፈፀሚያ ግልጋሎት የሚውል የተማሪዎች የመማሪያ ክፍል የግንባታ ሥራ በቀበሌ 06፣ የቴሌ ታወር እና የግሪነሪ አጥር ግንባታ ሥራ በቀበሌ 01፣ በቪዥን ላይብረሪ የግሪነሪ አጥር ግንባታ ሥራ በቀበሌ 01 በሴፍትኔት ለፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ተብሎ ከፀደቀ በጀት በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 6, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 7, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 7, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ኣይነት የምጥን መኖ ማቀነባበርያ ግብኣቶችን በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 19, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 30, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 30, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ሕርሻ መሺነሪ/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

ኣክሱም ዩኒቨርስቲ የተለያዩ የማሽን መለዋወጫ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 9, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 12, 2018 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 12, 2018 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ምጥን የእንስሳት መኖ ማዘጋጃ የሚሆኑ የተለያዩ ኣይነት ግብኣቶችን እና የተለያዩ ኣይነት የትራክተር ባትሪዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 2, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 13, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 13, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕርሻ ጥረ ኣቁሑትን ኣቅርቦትን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

ዓዲ ግራት ዩኒቨርሲ የእንስሳት ምግብ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 3, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 12, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 12, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፖልትሪ ቢ ኣኒማል ሃስባንድሪይ/

ወረዳ እ/መሆነ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ኬሻ/ጭረት ለእርሻ ገጠር ልማት ቤት ፅሕፈት ግልጋሎት የሚዉል ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 25, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 2, 2018 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 3, 2018 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕርሻ ጥረ ኣቁሑትን ኣቅርቦትን/

ወረዳ እ/መሆነ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በል/ሴፍትኔት የህንፃ መሳርያ ለእርሻ ገጠር ልማት ቤት ፅሕፈት ግልጋሎት የሚዉል ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 25, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 2, 2018 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 3, 2018 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕርሻ ጥረ ኣቁሑትን ኣቅርቦትን/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

እ/መሆኒ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ወረዳ ሴፍትኔት ለእርሻ ገጠር ልማት ቤት ፅሕፈት ግልጋሎት የሚዉል ኬሻ/ጭረት/ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 12, 2018 ( ከ 7 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 18, 2018 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 19, 2018 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 6,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/

ዉቅሮ ግብርና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ 2018 ዓም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር ግለጋሎት የሚዉሉ ግብርና : የላብራቶሪ እቃዎች : ኤሌክትሮኒክስ: ህንፃ መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 27, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 7, 2018 3:10 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዉቅሮ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 7, 2018 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ኤሌክትሮኒክስ ብር 4000 ሁለተኛ የግብርና ላብራቶሪ እቃዎች ብር 15000 ሰወሰተኛ የህንፃ መሳሪያ ብር 4000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

ድርጅታችን ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ሕትመቶች፣ የፅዳት እቃዎችና ሌሎች ኣላቂ የደንብ ልብሶችና ዩኒፎርሞች፣ የትራክተርና ማረሻ መለዋወጫዎች፦ ኤሌክትሪክና ኤሌኬትሮኒክስ እቃዎች፣ የእህል መወቂያ ማሽን መለዋወጫ እና ማሽኖች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 22, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 29, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 29, 2017 4:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/