https://tenders.milkta.com/ti/tenders/display/10904
ትራንስ ኢ/ያ ሃ/የተ/የግ/ማሕበር በመቀሌ ዋናዉ መ/ቤት ግቢ የተገኝትን ያገለገሉ የትልቅ መኪና ጎማዎች ፣ ካላማደርያዎች ፣ ፋላፖች ባትሪዎች ፣ ፊልትሮዎች ፣ በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሰሉስ መጋቢት 8, 2012 (ልዕሊ 6 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ዓርቢ መጋቢት 18, 2012 08:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:10,000
  • ቦታ:መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:50
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ዓርቢ መጋቢት 18, 2012 08:30 ደ/ሰዓት
  • መደብ: ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

1 ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለቸዉ ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸዉ

2 የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ ብር 10000.00 በስፒኦ መልክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

3 ጨረታዉ ያሸነፈ ተጫራች የዉል ማስከበርያ ፐርፎርማንስ ቦንድ 20000.00 በስፒኦ መልክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች ለ ኣንድ ያገለገለ ጎማ ፣ ካላማደርያ፣ ፋላፓች ባትሪ ፍልትሮ የሚገዙበትን ዋጋ ማቅረብ አለባቸዉ

5 ተጫራቾች ከ 10/07/2012ዓ/ም ጀሚሮ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50 በመክፈል ከግዥና ንብረት ኣቅርቦት መምርያ መዉሰድ ይችላሉ

6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉ በፖስታ በታሸገ ኢንፖሎፕ በተዘጋጀ ሳጡን ዉስጥ አስከ 18 /07/2012ዓ/ም ከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ኣለባቸዉ

7 ጨረታዉ 18/07/2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች በተገኘበት ይከፈታል

8 ለተጨማሪ ማብራርያ 03 44 40 40 70

9 ኩባንያዉ የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ