ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር መቀሌ ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ የሚገኙ የተለያዩ ንበረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

ስለዚ ጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጨራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ሁኔታዎች ሟማላት በጨረታውን መሳተፍ ይችላሉ።

  1. ተጫራቶች የጨረታ ቅፅ ሲያገቡ በጠቅላላ ድምሩ ወይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምረው ማስገባት ኣለባቸው፣

  2. ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ብር 7000 /ሰባት ሺ/ ብር በትራንስ ኢትዮጽያ ስም ሲፒኦ ኣሰርተው መያዝ ይኖፍባቸዋል፣ ሲፒኦ ያላስያዘ ተጫራቶች ወድያው ከጨረታው ይሰረዛል፤

  3. ጨረታ ኣሸናፊ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድረግ ጨረታው ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፋቸውን ንብረቶች በራሱ ማጓጓዣ በማንሳት ኣለበት፣ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ባያነሳ ያስያዘው ሲፒኦ የከፈለው ገንዘብ ለኩባንያው ገቢ ህኖ ጨረታውን ለሁለተና ኣሸናፊ ይሰጣል ወይም ጨረታውን ይሰረዛል።

  4. ተጫራቶች በኩባንያው የተዘጋጀው ዋጋ ማቅረብያ ሰነድ ከመቀሌ ግዢና ንብረት ኣቅርቦትና ቁጥጥር መምሪያ የማይመለስ ብር 50 ብር ከፍለው በመውሰድ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የሚወዳደሩባቸው ንብረቶች ዝርዝር በመግዛት እስከ ግንቦት 1 2006 ዓ/ም 8፣00 ሰዓት ድረስ በስም በታሸገ ፖስታ ገዢና ንብረትና ቁጥጥር መምርያ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ኣለባተው።

  5. ጨረታው ግቦት 1 ቀን 2006 ዓ/ም በ8፡30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትንሿ መሰብሰብያ ኣዳራሽ ይከፈታል። (ተጫራቶች ባይጀኙም የጨረታ ሰዓት ከተሟላ ከኖኑ ጨረታው ይከፈታል)።

  6. ኩባንያው ጨረታ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

  7. ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገ በስል ቁጥር 0914-751750/0917730007 ደውለው መጠየቅ ይቻላል። 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s