የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ኩባንያችን መስፍን ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ.የግል ማህበር (FSWE ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን የተለያዪ መጠን ያላቸው የፋብሪካ ግብኣቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ድርጅታችን ይጋብዛል::
በጨረታ የሚገዙ ግብኣቶች ዝርዝር
| ተ.ቁ | የዕቃው ዓይነት ዝርዝር | መለኪታ | ብዛት | ማብራርያ |
|---|---|---|---|---|
| 01 | Steel Cable Ø12mm | Meter | 12,700 | በናሙና መሰረት |
| 02 | Self-Drilling Screw 05.5*50mm | Pieces | 130,000 | በናሙና መሰረት |
| 03 | Self Drilling Screw Ø4.8*16mm | Pieces | 60,000 | በናሙና መሰረት |
| 04 | Nut with Washer Gal. M30(for Anchor Bolt) | Pieces | 7,000 | በናሙና መሰረት |
| 05 | Expansion Bolt M12*100mm | Pieces | 410 | በናሙና መሰረት |
| 06 | Sliding Door Bearing 4 Roller on one Door Bearing | pieces | 264 | በናሙና መሰረት |
| 07 | Nut with Washer Gal. M24 | pieces | 1500 | በናሙና መሰረት |
| 08 | Washer, Galvanized M20 | pieces | 45 | በናሙና መሰረት |
| 09 | Angle Iron 40*40*4mm L=6000mm | pieces | 384 | |
| 10 | Angle Iron 50*50*4mm L=6000mm | pieces | 29 | |
| 11 | Round steel Rod Ø20*6000mm, st-37 | pieces | 180 | |
| 12 | Round steel Rod Ø24*6000mm, st-37 | pieces | 100 | |
| 13 | Round steel Rod Ø30*6000mm, st-37 | pieces | 35 | |
| 14 | Sheet Metal 2500x1250x2mm | pieces | 630 | |
| 15 | Sheet Metal 390x2.5mm, Galvanized | Ton | 12 | |
| 16 | PPGI steel sheet Blue (in Coil)1000*0.5mm | Ton | 36 | በናሙና መሰረት |
| 17 | Galvanized Bolt with Nut and Washer M12x35mm | pieces | 62,260 | በናሙና መሰረት |
| 18 | Welding Wire 1.2mm | Roll | 250 | |
| 19 | Silicon Sealant | pieces | 1,500 | |
| 20 | Sky Light 820x3600x1.2mm (Fibber Reinforced Plastic) | pieces | 500 | |
| 21 | PVC Elbow 45-degree Ø110mm | pieces | 320 | |
| 22 | UPVC Pipe Ø110x2.2x6000 | pieces | 150 |
1. ተጫራቾች በዘርፉ የ2018 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የጥር ወር ቫት ማሳወቅያ ሰነድ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ከጨረታው ዝርዝር (ሰነድ) ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል::
2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የጥር ወር ማሳወቅያ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ሰነድ እና የሚመለስ ኦርጅናል በመያዝ የጨረታ ሰነድ ከ 17/03/2026 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 31/03/2026 እ.ኤ.አ መቐለ ላጪ ቅርንጫፍ FSWE ኢንድስትሪ በስራ ሰኣት የማይመለስ 200 ብር (ሁለት በመከፈል እና ለናሙና የቀረበ ንብረት በማየት የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይኖርባቸዋል::
3. ተጫራቶች የተሟላ የጨረታ ሰነድ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ı ላጪ ቅርንጫፍ FSWE ኢንድስትሪ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀሚሮ እስከ 31/03/2026 እ.ኤ.አ ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ማስገባት ኣለባችው::
4. ጨረታው በ31/03/2026 እ.ኤ.አ ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት መቐለ መስፍን ዋና ግቢ ኮርፖሬት ቢሮ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸው የተሟላ ከሆነ ባይገኙም የጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::
5. ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት(VAT) ጨምሮ መሆኑና መጥቀስ አለባቸው:: ይህ ካልሆነ ግን ያስገቡት ዋጋ ቫት እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ ) ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በታሸገ ፖስታ ከጨረታው ጋር ማስገባት አለባቸው::በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለውም::
7. አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው የግዥ ማዘዣ ከደረሳቸው ቀን ጀምሮ ያቀረቡትን ናሙና ተቀባይነት ካገኘ በኋላ በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጠቅላላ ዋጋ ቫት ጨምሮ 10% የውል ማስከበርያ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) በማሰራት ከኩባንያችን ጋር ውል መፈራረም አለባቸው:: ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ያስያዙት ብር
8. አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታውን አሸንፈው ውል ካሰሩበት ቀን ጀምሮ በ 0 (ኣስራ ) ተከታታይ ቀናት ውስጥ እቃው ማስረከብ አለባቸው:: ይህ ካልሆነ ግን ለውል ማስከበርያ ያስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ
9. ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ተመስርተው ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም፤ እንዲሁም በቅድመ ሁኔታ ተቀባይነት የለውም፤ በተጨማሪም ስርዝ ድልዝ እና የተጫራቶች የስልት ስህተት ያለበት የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም::
10. ተጫራቾች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሶስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይችሉም::
11. ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉት እቃ መቐለ ዋና መስርያ ቤት ድረስ መጥተው ማስረከብ አለባቸው:: ከፍያ በተመለከተ ያቀረቡት እቃ ድርጅታችን ጥራት ቁጥጥር ባለሙያ ተፈትሾ ተቀባይነት ካገኘ በኃላ በ7 ቀናት ውስጥ
12. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበ
መስፍን ብረታብረት እና ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
ስልክ-+251914729699/+251914708567
አዲስ-አበባ
ስልክ-+251-914726541 መደወል ይችላሉ
መመለስ