ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በፋብሪካዉ እና በዋና ቢሮ ዉስጥ ተባላሽተዉ የሚገኝ እና ለወደፊቱ ጥገና የሚያስፈልጋቸዉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተለያዩ ዓይነት የቢሮ ዕቃዎች በፕሮፎርማ አወዳድሮ ከኣሸናፊዉ ድርጅት ጋር ለኣንድ ኣመት የሚቆይ ዉል በማሰር ማስጠገን ይፈልጋል ስለሆነም ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች ሁሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑ በኣክብሮት እንገልፃለን
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ረቡዕ ጉንበት 12, 2012 (ልዕሊ 4 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ቀዳም ጉንበት 15, 2012 04:00 ቅደሚ ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ቀዳም ጉንበት 15, 2012 04:02 ቅደሚ ሰዓት
  • ፅገና ገዛ ኣቁሑት፡ በርን መስኮት/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና ቲን ቁጥር ኮፒ ማያያዝ ይኖርባቸዋል

2 ኣሸናፊ ማሸነፍ እንደተነገረዉ በሁለት ቀን ዉስጥ ዉል ማሰር ኣለበት

3 ፕሮፎርማዉ ተለጥፎ የሚቆይበት ግዜ ከ 10/09/2012 እስከ 15/09/2012ይሆናል

4 ፕሮፎርማዉ የሚከፈትበት ቀን 15/09/2012 ልክ 4፡00 ይሆናል

5 ፋብሪካዉ የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 09 41 92 65 25

ድሕሪት
ጨረታ መደብ