መቐለ ዩኒቨርስቲ የህግና ስነ-መንግስት ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች / ኤሌክትሮኒክስ / በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሰሉስ ሚያዝያ 20, 2012 (ልዕሊ 5 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን - በ16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 3:30
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 25,000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን - በ16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4:00
  • ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

ጨረታዉየሚዘጋበትቀን - 16ኛዉቀንከጥዋቱ 3:30
ጨረታዉየሚከፈትበትቀን - 16ኛዉቀንከጥዋቱ 4:00

1 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2 በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን እና መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችል፣

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ / ቫት/ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣

4 የታደሰ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣

5 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (taxpayer identification number) ማቅረብ የሚችል፣

መለያ

የጨረታው ኣይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

ደረጃ

Lot 1

የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

25,000.00

6 በባንክ የተመሰከረለት CPO/ሲፒኦ/ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ስም ማሰያዝ የሚችል

7 ማንኛውም ተጫራች የተዘረዘሩት ዕቃዎች ያለምንም ክፍያ ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመቐሌ ዩኒቨርሲቲ የህግና ስነመንግስት ኮሌጅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል፡፡

8 የጨረታዉ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ጥዋት 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

9 ጨረታውከወጣበት16ኛውቀን  ጥዋት 3:30 ሰዓትየጨረታሳጥንተዘግቶበተመሳሳይቀንልክ400 ሰዓትተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸውበተገኙበትበግልፅይከፈታል፡፡ 16ኛውቀንበዓልከሆነደግሞበሚቀጥለውየሥራቀንበተመሳሳይሰዓትይከፈታል፣

10 በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም፣

11 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ እማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠማብራሪያ

የህግናስነመንግስትኮሌጅየግዥናንብረትአስተዳደር/ቤትቢሮቁጥር CLG-0004

ስቁ 0344 408382/0914706510ፖሳቁ. 4051

ዓዲሓቂግቢ፣መቐለዩኒቨርሲቲ

በመቐለዩኒቨርስቲየህግናስነ-መንግስትኮሌጅ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ
  • ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (58)
    • ኮንስትራክሽን (1047)
      • ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (4461)
        • ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (256)
          • ሕርሻ (508)
            • ህንፃ መሳርሒ (7192)
              • ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1689)
                • ምምካር (180)
                  • ትምህርቲን ስልጠና (199)
                    • ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1830)
                      • ምግብን መስተን (514)
                        • እግድ (40)
                          • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (77)
                            • ፈርኒቸር (1283)
                              • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት (86)
                                • ውህብቶን ውፅኢት ኢደ ጥበብ (4)
                                  • ጥዕና (266)
                                    • ናገዛ ኣቁሑት (87)
                                      • ኢንሹራንስ (4)
                                        • ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (288)
                                          • መሬትን ሊዝን (59)
                                            • ፅገና (833)
                                              • ናይ ሕክምና ኣቁሑት (426)
                                                • መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን (21)
                                                  • ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (2985)
                                                    • መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት (6)
                                                      • ምስሊን ቀረፃን (23)
                                                        • ስራሕቲ ሕትመት (1658)
                                                          • ስራሕቲ ምልላይ (83)
                                                            • ክራይ (737)
                                                              • መሸጣ (1182)
                                                                • ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (93)
                                                                  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (8589)
                                                                    • ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን (360)
                                                                      • መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን (25)
                                                                        • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (831)
                                                                          • ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (360)
                                                                            • ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (578)
                                                                              • መኽዝን (33)
                                                                                • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ (237)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (267)
                                                                                    s