የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ ኵሓ ሎት 3 እና በክ/ከተማ ዓይደር ሎት 4 የሼድ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 17, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 4, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 150000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 4, 2018 04:30 ጥዋት
  • ብረታ ብረት ሰራዎች
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ማስታወቅያ

ቀን (Date)! 16/07/2018 ዓ/ም 

ቁጥር (RefNo) 366/ ትፋከመ/ሓጉ-

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ ኵሓ ሎት 3 እና በክ/ከተማ ዓይደር ሎት 4 የሼድ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ። ስለዚህ በዚ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታማሉ ተወዳዳሪዎች ጨረታ ሰነድ ከፅ/ቤታችን በመውሰድ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡

ተፈላጊ መስፈርቶች

1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣ የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት ፣ የቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት ፣ የቅርብ ወር ሻት ሪፖርት፣ በኮንስትራክሽን ስራ ደረጃ 7 BC እና ከዛ በላይ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ ።

2. የጨረታ ማስከበርያ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 150,000.00 (ኣንድ መቶ ኣምሳ ሺ ብር ብቻ ) በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) ፣ በጥረ-ገንዘብ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በፅህፈትቤታችን ስም ማስያዝ የሚችሉ ።

3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰኣት የማይመለስ ብር 500.00(ኣምስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ ።

4. ተጫራቾች የፋይናንሻል የጨረታ ሰነዳቸው ኣንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።

5. ጨረታ ከ 17/07/2018 ዓ/ም እስከ 04/09/2018 ዓ/ም 3:30 ለተጫራቾች ክፍት ሁኖ የሚቆይ ሲሆን በዚህ ቀን 4:00 ተዘግቶ 4:30 ሰዓት ይከፈታል ።

6. ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰ ቀን በፅ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 033 ይከፈታል።

7. ተጨራቾች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ገፅ የድርጅት ማህተም እና ፊርማ ማድረግ ኣለባቸው ።

8. በጨረታዉ መሳተፈ የሚችሉት በግንባታ ስራዉ ቢያንስ ኣንድ እና ከዚያ በላይ ተመሳሳይ ስራ የሰሩ መሆን ኣለባቸዉ።

9. ፅህፈት ቤታችን ጨረታ ከተከፈተ በኋላ 20% የመጨመር እና የመቀነስ መብት ኣለው ።

10. ፅህፈት ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

11. ኣድራሻችን በመቐለ ከተማ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 033 ይገኛል።

12. ለበለጠ ማብራርያ በስራ ሰኣት በኣካል ቀርባችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ ።

ከሰላምታ ጋር

0344-406747/0344-408501/0344-406839

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (309)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (561)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (76)
          • ግብርና (199)
            • የግንባታ እቃዎች (1273)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (235)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (28)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (397)
                      • ምግብና መጠጥ (183)
                        • እግድ (62)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (21)
                            • ፈርኒቸር (233)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (30)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (46)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (185)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (278)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (214)
                                                              • ሽያጭ (337)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (631)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (45)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (288)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (90)
                                                                                    s