Package Information
| Invitation Date | Oct 22, 2026, 12:00 AM |
| Procurement Reference No | AKU-NCB-G-0008-2019-BID-Open-Re-bid |
| Procurement Category | Goods |
| Market Type | National |
| Procurement Method | Open |
| Procurement Classification | | Code | Title |
|---|
| 12000000 | Chemicals including Bio Chemicals and Gas Materials | | 12350000 | ውህዶች እና ድብልቆች ወይም ቅይጦችና ድብልቆች |
|
| Procuring Entity | Aksum University |
| Address | Country:Ethiopia Town:Aksum Street:ksum Room Number:002 Telephone:>+251924780108 Email:[email protected] Po Box:1010 Fax:0347753344 |
Lot Information
| Object of Procurement | Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals |
| Description | LOT-03- በአክሱም ዪኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣ሽረ ካምፓስ፣ዓድዋ ካምፓስና ሪፈራል ካምፓስ የተማሪዎ መኝታ ቤቶች፣ አልጋና ፍራሽ፣ ችፕዶች እና የልብስ ማስቀመጫ ሳጥኖች የፀረ-ቱሃን ኬሚካል ርጭት |
| Lot Number | 1 |
| Clarification Request Deadline | Oct 26, 2026, 5:00 PM |
| Pre-Bid Conference Schedule | Not Applicable |
| Site Visit Schedule | Not Applicable |
| Bid Submission Deadline | Nov 2, 2026, 10:00 AM |
| Bid Opening Schedule | Nov 2, 2026, 11:00 AM |
Source of Fund
| Funding Source | Source Of FundsTreasury |
| Governing Laws | The Federal Republic of Ethiopia |
Eligibility Requirements
| Participation Fee |
| Eligibility Documents | Legal Qualification|
| Factor | Criteria |
|---|
| valid tax clearance certificate | Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii); | | Nationality | Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2. | | conflict of interest | Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3 | | supplier list | Bidder has to register itself in the electronic government procurement system as suppliers list (mandatory for all bidders ) in accordance with ITB Clause 4.7 | | valid business license | Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i); | | valid excise tax registration certificate | For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate; | | Debarment | Bidder has not been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority from participating in public procurements for breach of its obligation | | VAT registration certificate | Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii) | Technical Qualification|
| Factor | Criteria |
|---|
| Information about major relevant contracts successfully completed | ተመሳሳይ የርጭት አገልግሎት ለመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የመስጠት ልምድ ያለው መሆኑና ለሰራው ስራ ውጤታማነት የሚያረጋግጥ የምስጋና ደብዳቤ የሚያቀርብ። Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information about major relevant contracts successfully completed in the number and period specified in the BDS | | Warranty | ከርጭቱ ከተካሄደ በኋላ ከ6ት ወር ያላነሰ ዋስትና ሊሰጥ የሚችል መሆኑ የውል መተማመኛ የሚያቀርብ Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23; | | Human Resource | በድርጅቱ የተቀጠሩ የሰለጠኑ የመድሃኒት ርጭት ባለሙያዎች ቢያንስ ኣስር ያሉት እና መረጋገጫ ሰርቲፊኬት ያላቸው መሆኑን እንዲሁም ህጋዊ የሰራተኞች ውል የሚያሳይ | | Laboratory | ድርጅቱ ለርጭት የሚሆነውን ኬሚካል ሙከራ ማድረጊያ ላብራቶሪ ያለው መሆኑን ማስረጃ የሚያቀርብ | | Professional License | የተሟላና የታደሰ የፀረ ተባይ መድሃኒት ርጭት ህጋዊ የሙያ ፍቃድና የብቃት ማረጋገጫ እንዲሁም የተሟላ የርጭት መሳርያዎች ያለው መሆኑን ማስረጃ የሚያቀርብ | | Spray Material and Personal Protective Equipment | ለሰራተኞቹ ተገቢውን የርጭት ልብስና መሳርያዎች ማለትም Sprayer, and Personal Protective Equipment ያላቸው መሆኑን የባለቤትነት ማሰረጃ እና ከዚህ በፊት የሰሩባቸው ፎቶዎች ማቅረብ የሚችል። |
|
| Bid Security Amount | 200,000 ETB |
| Bid Security Form For SME | Letter from Small and Micro Enterprise, Bank_Guarantee, CPO, |
| Bid Security Form For Local Bidders | Bank_Guarantee, CPO, |
| Bid Security Form For Foreign Bidders | |
Notice
| Terms and Conditions | ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ብር 200,000.00 በCPO or UN Conditional Bank Guarantee በሲስተም ማስያዝ እና ጨረታው ከመክፈቻ ቀን በፊት በአካል በእክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ማቅረብ አለባቸው ። አለባቸው ። ተጫራቾች የጨረታ ከመከፈቱ በፊት Private key በሲስትሙ መላክ አለበት መያያዝ ያለባቸው ዶኩሜንቶች ግልፅና የሚነበቡ መሆን አለባቸው፣ እንዲሁም በሚመለካታቸው ቦታ ካልተያያዙ እና ካልቀረቡ ከጨረታው ውድቅ ይደረጋሉ። ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈው የፀረ ቱሃን ርጭት በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣ሽሬ ካምፓስ ፣ ዓድዋ ካምፓስ እና ሪፈራል ካምፓሶች የርጭቱ ጥራቱ በሚቀርቡ ኮሚቴዎች ከተረጋገጠ በኋላ ክፍያው ይፈፀማል፡፡ የፀረ-ቱኋን ርጭት አካሄድ፡-መጀርያ ከተላያዩ ብሎኮች የተባዮች ናሙና ይወሰዳል፡፡ ከዛ ቀጥሎ ተባዮቹ መድሃኒት የተላመዱትና ያልተላመዱት ይለያል፡፡ በመቀጠል ተባየቹ ሊገድል የሚችሉ ኬሚካሎች ይለያሉ፡፡ ከተለዩ በኋላ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ መድሃኒቶች ውሁድ እንዲሆኑ ይደረጋል፡፡ ከዛ በኋላ ተባዮቹ ሊገድል የሚችል ውሁድና ኮንስትራክሽን እነዲዘጋጅ ይደረጋል ፡፡ ከዚህ በኋላ ታዛቢዎች ባሉበት ርጭት ይካሄዳል፡፡ አሸናፊ ድርጅት የሚያቀርበው የውል ማስከበርያ ለ6ወር የሚቆይ የባንክ ዋስትና ወይም የባንክ ጋራንት መሰራት ያለበት ሲሆን እንደ ዋስትና ተይዞ የሚቆይ ይሆና (ስራው ካጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ ያሉት 6ወራት ግምት ውስጥ በማስገባት ማሰራት አለበት፡፡ |
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website