1. ጨረታዉ የወጣበት ቀን : ታሕሳስ 18 /2012
    ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : በ16ኛዉ የስራ ቀን 4:00 ሰዓት
    ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን  : በ16ኛዉ የስራ ቀን 4:30 ሰዓት
  2. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  3. በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  5. ተጫራቹ TIN ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  6. ለጨረታ ማስከበሪያ በአዲግራትዩኒቨርሲቲስምእንደሚከተለው ማስያዝ የሚችል ይሆናል፡፡
    • ሎት 1 ኤለክትሮኒክስ:- 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ)
    • ሎት 2 የስፖርት እቃዎች :-100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር ብቻ) ተጫራቾች የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ወይም በዌብሳይት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
  7. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ብሎክ 13 ቁጥር 7 መወሰድ የሚችል ሲሆን ዋጋው ማቅረብ ያለበት ደግሞ ከዩኒቨርሲቲው የሚሸጥ ኦርጅናል የመምሪያ ሰነድ ማህተም ያለበት እና ዶክሜንት ማህተም የተጫራቹ በማድረግ ስርዝ ድልዝ የሌለው ዋጋ ብቻ ነው፡፡
  8. የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚሸጥ ይሆናል፡፡
  9. ጨረታው ሳጥን የሚከፈትበት ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመጨረሻ 16ኛው የስራ ቀን 400 ሰዓት ተዘግቶ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኘበት በግልፅ ይከፈታል፡፡
  10. ዝርዝር ስፔስፊኬሽን በድረ ገፅ http://WWW.adu.edu.et  ማግኘት ይቻላል።
  11. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  12. የበለጠ ማብራሪያ: ስልክ ቁጥር 0344452318/ 0914734993 ደውለው ማነጋገር ይቻላል።

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ