1 ተጫራቾች በኣረንጋዴ ልማት የታደሰ ህጋዊ የስራ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

2 ተጫራቾች ካኣሁን በፊት በኣረንጓዴ ስራ ከሶስት ሺ (3000)ካሬ ሜትር በማኔጅመንት ስራ የሰሩ መሆናቸዋ የሚያሳይ የስራ ልምድ የከፈሉት ክፍያ ከዉሉ ጋር ኣያይዘዉ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና የሚሆን የጨረታዉ ጠቅላላ ዋጋ 2 በስፒኦ ማስያዝ አለባቸዉ በጥሬ ገንዘብ የሚመጣ የጨረታ ዋስትና ተቀባይነት የለዉም

4 ተጫራቾች በሳይቱ /ሎት/ ኣረንጎዲ ልማት መሰራት የሚያስፈልጉትን መሳርያዎች እና በብዛት በዝርዝር ማቅረብ የሚችሉ መሆኑ አላባቸዉ

5 በድርጅቱ እና በዋና ማዘጋጃ ቤት መካከል ተቀናጅቶ የሚያስችል ዝርዝር አፈፃፀም ማቅረብ አለባቸዉ

6 ዘበኞች በመቅጠር ኣረንጋዴ ልማቱ እራሱ ማስጠበቅ የሚችል እና በአረንጎዴ ልማቱ ሊፈጠር ለሚችል ችግር ሓላፊነት ሊወስድ የሚችሉ መሆን ለባቸዉ

7 በዚህ ዝርዝር ስፔስፈኬሽን ቀርበዉ ያሉት ስራዎች በፋብሪካዉ የሚመለከተዉ ኣካል ወይም ኣረንጎዴ ልማት ባለሞያዎች ሎሎች የሚመለካታቸዉ መንግስታዊ ኣካላት እና የሚመለከተዉ የፋብሪካዉ ሰራተኖች እየተለኩ እና የላቀ ድጋፍ እና ክትትል እየተደረገላቸዉ ሊሰሩ እና ክፍያ ክፍያ ሊለቀቅላቸዉ ፍቃደኞች የሆኑ

 8 ሊሰሩ ከተቀመጡ የስራዎች ዝርዝር ወይም የሚመለካታቸዉ የፋብሪካዉ ኣካላት ዕዉቅና ዉጭ ከሰሩ በክፍያ ለሚፈጠረዉ ክፍተት የራሳቸዉ ሓላፊነት ለመዉሰድ ፍቃድኛ የሆኑ

9 በዚሁ ዘርፍ የንግድ ፈቃድ ያወጡ ኣካላት የኣረንጓዴ ልማት ባለሙያዎች ካልሆኑ በዘርፉ ከኣንዳ ኣመት በላይ አገልግሎት ያላቸዉ በመንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች የማይሰሩ ወይም የለቀቁ መሆኑ የሚገልፅ ክሊራንስ ባለሞያ የቀጠሩ  የሚያቀርቡ ባለሞያ የቀጠሩ መሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ  

10 የጨረታዉ ኣሸናፊ ተጫራቾች ዉል ኣስሮ  እየሰራበት በቆዩበት ቦታ ሲቋረጥ ሊሰራቸዉ የተሰጡትን እና እየፈፀማቸዉ የነበሩ ስራዎችን ለሚመለከተዉ የፋብሪካዉ  ኣካል ሚያስረክቡ ሆኖ የጠፋ እና የተበላሹ ተክሎች እና ሳሮች የተሰበሩ እና የተበላሹ ኣጥሮች ተክቶ እና ኣስተካክሎ ለማስረከብ ፍቃደኛ የሆነ

11 አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች ዉል ኣስሮ ወደ ስራ ከተሰማራበት ቀን ኣንስቶ 20 ሜትር የሚድያኑ ዙርያ ለማፅዳት ፈቃደኛ የሆነ

12 ሁሉም ተጫራቾች ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ታሕሳስ 16 /2012 ዓም ጀምሮ እሰከ ጥር 04/2012 ዓም ባሉት ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ኣክሱም ሆቴል ፎት ለፊት በሚገኘዉ ሞሓ ለስላሳ መጠጦች ኢ/ሪ  ማህበር መቐለ ፋብሪካ ቢሮ ቁጥር 15 ድረስ በመምጣት እና የማይምለስ 50 በመክፈል የጨረታ ሰነዱ መዉስድ ይችላሉ

13 ተጫራቾች ለሚጫረቱት  ፋይናንሻል ኣንድ ዋና እና ኣንድ ፎቶ ኮፒ የጨረታ  ሰነዶች በተላያዩ ፖስታዎች ታሽገዉ ማቅረብ ይኖርባቸዋል እንዲሁም የጨረታ ዋስተና ስፒኦ የንግድ ስራ ፍቃድ : የግብር ከፋይ ምዝግባ ሰርትፊኬት /TIN/ የቫት ምዝግባ ምስክር ወረቀት እና ያላቸዉ የትምህርት ሞያ ማስረጃ እና ያላቸዉ የስራ ልምድ በሌላ ፖስታ በመክተት እንዲሁም በፖስታዉ ላይ የተጫራቾች ፊርማና ማህተም በማኖር እና በማሸግ ከ16/04/2012 ዓም እስከ 04/5/2012ዓም  815 ሰዓት ድረስ በስራ ቀን እና ሰዓት ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በሚገዐዉ ዋና ቢሮኣችን ድረስ በኣካል በመምጣት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጃዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገነባት ይኖርባቸዋል

14  ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የቀረቡ ቅፆች በትክክል አለባቸዉ እንዲሁም በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ገፅ እና የሰነዱ ማሽግያ ፖስታ የተጫራቾች ህጋዉ ማህተምና ፊርማ መኖር ይኖርበታል የጨረታ ሰነዱን ቅደም ተከተል ሳይዛባ ሲሰጥ ግዜ በነበረበት ኣካሃን ሳይጎደል ማቅረብ ይኖባቸዋል

15 ተጫራቾች ማሸነፋቸዉ እንደነገራቸዉ በ 3 ቀናት ዉስጥ ለፊት ወዲ ሚገኘዉ የፈብሪካዉ የግዥና ክምችት መምሪያ ቢሮ ድረስ በመምጣት የስራ ዉል ማሰር የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል ይህ ሳይሆን ሲቀር ግን ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል

16 የጨረታዉ ሳጥን 04/5/2012 ዓም ከቀኑ በ8:15 የሚታሸገ ሲሆን ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በዕለቱ ከሰዓት በሃላ ልክ 8:30 ፋብሪካዉ የግዥ እና ክምችት መምርያ ቢሮ ዉስጥ ይከፈታል

ማሳሰብያ ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ በማንኛዉም ግዜ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ