1 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገባችሁ

4 በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ

5 የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በስራ ሰዓት ከ 20/03/2008 እስከ 28/03/2008 ዓ/ም መዉሰድ ትችላላቸሁ

6 ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ 28/03/2008 ዓ/ም ሰዓት 9:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል በተጨማሪም ለዉድድሩ ለጨረታ ያቀረባችሁት ዋጋ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ /validity period/ መጠቀስ አለበት

7 ተጫራቾች አስፈላጊ የሆኑ ሰነዳቸዉ ዋናዉና ፎቶ ኮፒ ለየብቻዉ በታሸገ ፖስታ ሁሉቱም በአንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸዉ

8 ተጫራቾች የጨረታ ማስከሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ብር 15,000 /አስራ አምስት ሽህ/ ብር ማስያዝ ይኖርባችዋል በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አይፈቀድም

9 የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 28/03/2008 ዓ/ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪለቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኝ ይመረጣል ሆኖም ግን ባለመገንኘታቸዉ ጨረታዉ አይሰተጓገልም

10 ኣሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ7 ቀናት ዉስጥ ቀርቦ ዉል የማሰር ግዴታ አለበ

11 ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በክፊል ወይመ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር 0344 408864 መደወል ይቻላል