Mekelle City Planning and Finance Office

1 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከ21/01/2012 ጀምሮ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል ከመቀሌ ከተማ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ በሚገኘው የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቁጥር 034 ማግኘት ይቻላል።

2 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የቅርብ ወር ቫት ዲክለሬሽን፣ የኣቅራቢነት መለያ ካርድ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

3 የጨረታ ማስከበሪያ 40000.00/ኣርባ ሺ ብር/፣ በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ በሁኔታ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን በሁለት ፖስታ ኣንድ ኦርጅናል እና ኣንድ ኮፒ ለየብቻቸዉ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ጨረታ የሚከፈትበት ቀን 06/02/2012ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 9:00 ሰዓት ይከፈታል።

6 ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ኣለባቸው፡፡

7 ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፈል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

8 ኣድራሻችን በመቐሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በዓይደር ክፍለ ከተማ እንዳማርያም ጉግሳ ቤተክርስትያን አጠገብ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ ስልክ ቁጥር 0342/408757 0344-408501