የተበዳሪው/የመያዣ ሰጪውስም | የሚሸጠውንብረትአድራሻናዓይነት | ሐራጁየሚከናወንበት ቦታ | የሐራጁ ደረጃ | የሐራጁ መነሻ ዋጋ(በብር) | ሐራጁየሚከናወንበት ቀንናሰዓት |
ኪዳነ ተክለ እናዘርኡ አብርሃ ሕ/ሽ/ማህበር | ሞዴልNPR71፣ 35 ኩንታልየሚጭንአይሱዙተሽከርካሪ | የኢትዮጵያ ልማትባንክ መቐለዲስትሪክት | የመጀመሪያ | 590,000.00 | ነሐሴ 30 ቀን2011 ዓ.ም ከረፋዱ4፡00 ሰዓት -6፡00ሰዓት |
- 1 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒ.ኦ (CPO) ብቻ በማስያዝመጫረት ይችላሉ::
- 2 ሐራጁ የሚካሄደው በኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው::
- 3 የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 (አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሜ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
- 4 አሸናፊው ያስያዘው ገንዘብ ከግዢው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ተመላሽይደረጋል፡፡
- 5 15% የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያን ጨምሮገዢው /የጨረታ አሸናፊው/ይከፍላል፡፡
- 6 ሐራጁ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተበዳሪዎች/ አስያች እና የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ተወካዮችበተገኙበት በግልፅ ይከናወናል፡፡
- 7 ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃን በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት በሚገኘው የኘሮጀክት ማስታመሚያናብድር ማገገሚያ ቡድን በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0344-41 90 16 ወይም 0344-40 74 39 ደውሎማግኘት ይቻላል፡፡ ተሽከርካሪውን በሥራ ሰዓት መጐብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ካሉ ከቲሙ ጋር በመነጋገር መጐብኘትይቻላል፡፡
- 8 ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::