ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን : 8/12/2010 ዓም
1 በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለዉና ፍቃዱም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
2 በቀረበዉ ዝርዝር ስፐስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል
3 የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ምዝገባ ሰርትፍኬት
4 ተጫራቾች ቲን ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችል
5 ለጨረታ ማስከበሪያ ሎት ኣንድ ደንብ ልብስ 100000 ፡ ሎት ሁለት የፅዳት እቃዎች 50000 ፡ ሎት ሰወስት የፅህፈት መሣሪያ 50000 ፡ ሎት ኣራት ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያ 150000 ፡ ሎት ኣምስት የታሸገ ዉሃ 50000 ፡ሎት ሰባት ነዳጅና ዘይት 50000፡ ሎት ስምንት የመኪና መለዋወጫ እቃዎች 100000 በኣዲግራት ዩኒቨርሰቲ ማስያዝ የሚችል
6 ተጫራቾች የማቅረቢያ የኣቅራቢ ሰርትፍኬት የተመዘገቡ መሆን አለባቸዉ
7 ማንኛዉም ተጫራች የማይመለስ ብር 100 ብር በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን ሰነደ ከዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ብሎክ 13 ቁጥር 7 መዉሰድ የሚችል ሲሆን ዋጋዉ ማቅረብ ያለበት ደግሞ ከዪኒቨርሲቲዉ የሚሸጥ ኦርጅናል የመመሪያ ሰነድ ማህተም ያለበት ዶክመንት ማህተም የተጫራቹ በማድረግ ስርዝ ድልዝ የሌለዉ ዋጋ ብቻ ነዉ
8 የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚሸጥ ይሆናል
9 ጨረታዉ ሳጥን የሚከፈትበት ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመጨረሻ 16 ኛዉ የስራ ቀን 4:00 ተዘግቶ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
10 ዝርዝር ስፔስፍኬሽን በድረ ገፅhttp://www.adu.edu.etማገኘት ይቻላል
11 ዪኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቅጥር 034 445 23 18