Axum University

ተቁየጨረታ ሰነድ ቁጥር ሎትየጨረታ ዓይነትየጨረታ መሸጫ ዋጋየጨረታ ማስከበሪያ
135የክምና ላቦራቶሪ ዕቃዎች100100,000
236የይሮሎጅ ህክምና ዕቃዎች10070,000
337የዓይን ህክምና ዕቃዎች ( ophthamology equipment10020,000
438የሲቭል ኢንጅነሪንግ ላቦራቶሪ ዕቃዎች10080,000
539የፈርኒቸር ዕቃዎች1006,000
640ለምግብ ዝግጅት የሚያገለግሉ የተለያዩ ቁሳቁሶች10010,000
741የፓታሎጂ ህክምና ዕቃዎች10010,000
842የቴክስታይል ላቦራቶሪ ዕቃዎች ድጋሚ100150,000
943Pepper milling machine1005,000
1044Auditorium( theater ) chair10060,000
1145የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች100165,000
1246የኬሚስትሪ የላቦራቶሪ ዕቃዎች100300,000
1347Automatic stand by generator 100500,000
1433የስፖርት ትጥቅ እና ቁሳቁስ10015,000

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን: 29/9/2010

1 በጨረታዉለመሳተፍየሚፈልጉ ይሀ የጨረታ ማስታወቂያ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትም ከወጣበት ቀንና ዓም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በዩኒቨርስቲዉ የተዘገጀዉን የጨረታ ሰነድ ከግዥ ክፍል ህንፃ ቁጥር 53 : ቢሮ ቁጥር 002 : ዘወትር በስራ ሰዓት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ

2 ተጫራቾች በሥራዉ መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉና መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈግ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸዉ

3 የዘመኑ ግብር የከፈሉ : የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉና : ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና : የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለቸዉ የክልል/የፌደራል በኣቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን አለባቸዉ

4 ተጫራቾች በኣቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን አለባቸዉ

5 ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል

6 ጨረታዉ የሚከፈተዉ የጨረታ ማስታወቂያዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ለእቃዎች ከ 15 ቀን በለዉ ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነዱ በተገለፀዉ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በግልፅ በኣክሱም ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ይከፈታል

7 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ሳይገኙ በመቅረታቸዉን የጨረታዉን መክፈት ኣይስተጎጎልም

8 የጨረታ አሸናፊ በጊዜዉ ቀርቦ ዉል የማያስር ከሆነ በጨረታ ሰነዱ የተገለፀዉ ለጨረታ ማሰከበሪያነት ያስያዘዉን ሲፒኦ /ቢድ ቦንድ/ አይመለስለትም

9 ዩኒቨርስቲዉ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 034 875 56 06