Mesfin Industrial Engineering PLC

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን መስፍን ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ.የግል ማህበር (FSWE ኢንድስትሪ ከታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን የተለያዪ መጠን ያላቸው የፋብሪካ ግብኣቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ድርጅታችን ይጋብዛል::

በጨረታ የሚገዙ ግብኣቶች ዝርዝር

ተ.ቁየዕቃው ዓይነት ዝርዝርማብራርያ
01Sheet Metal 2500*1000*2mm st-37Pcs300
02U-Channel 6000*220*80*12.5*9mmPcs3
03U-Channel 6000*160*65*7.5mmPcs4
04U-Channel 6000*100*50*6mmPcs06
505 U-Channel 6000*140*60*7mmPcs3
6U-Channel 6000*60*30*6mmPcs3
07Axle with Suspension (front -12T & Rear 24T,3*12 TonSet3
08Brake System for 3-Axle draw bar TrailerSet6
09Deep stick 3Meter length width 120 120Pcs32
10Chain 8*40*25mmMeter70
11Chain 13mm,L-7000mmPcs82
12Ratchet Loader 3/8"x1/2"Pcs12
13Steel Cable Ø8*8Meter156
14Traniti M24Pcs1
15Band Saw Blade 9010x54x1.6mPcs4
16Paper Plaster TapeReam103
17Drill Bit 04.5Pcs20
18Silicon SealantPcs115
19Wire, Steel welding Ø4mmRoll120
20Welding Wire 1.2mmRoll221
21Bolt with Nut full Threaded M16*60*2mmPcs50
22Abujedid, width=1.5meterMeter190
23Meter Tape 10mPcs100steel
24Coupling 2 1/2 'Pcs60
25Coupling 2 "Pcs56
26Cap 2 1/2 *Pcs56
27Cap 2 "Pcs56
28Elbow, PVC Ø110mm,45 degreePcs227
29Self Screw Drill 5.5*55mmPcs12226
30Paint, White nitro SyntheticLiter160
31Paint Antirust GrayLiter320

1. ተጫራቾች በዘርፉ የ2017 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና መስከረም ወር ቫት ማሳወቅያ ሰነድ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ከጨረታው ዝርዝር (ሰነድ) ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል::

2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና መስከረም ወር ቫት ማሳወቅያ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ሰነድ እና የሚመለስ ኦርጅናል በመያዝ የጨረታ ሰነድ ከ 04/11/2025 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 18/11/2025 እ.ኤ.አ መቐለ ላጪ ቅርንጫፍ FSWE ኢንድስትሪ በስራ ሰኣት የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል እና ለናሙና የቀረበ ንብረት በማየት የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይኖርባቸዋል::

3. ተጫራቶች የተሟላ የጨረታ ሰነድ ለዚህ ተብሎ በዋና ግቢ በኮርፖሬት ሎጂስትክስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀሚሮ እስከ 19/11/2025 እ.ኤ.አ ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ማስገባት ኣለባችው::

4. ጨረታው በ 19/11/2025 እ.ኤ.አ ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት መቐለ ዋና መስርያ ቤት በሚገኝ የኮርፖሬት ሎጂስቲክስ ቢሮ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸው የተሟላ ከሆነ ባይገኙም የጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::

5. ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት(VAT) ጨምሮ መሆኑና አለመሆኑን በግልፅ መጥቀስ አለባቸው:: ይህ ካልሆነ ግን ያስገቡት ዋጋ ቫት እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ ) ብር 250,000.00 (ሁለት መቶ ኣምሳ ሺህ ብር)በታሸገ ፖስታ ከጨረታው ጋር ማስገባት አለባቸው::በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለውም::

7. አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው የግዥ ማዘዣ ከደረሳቸው ቀን ጀምሮ ያቀረቡትን ናሙና ተቀባይነት ካገኘ በኋላ በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጠቅላላ ዋጋ ቫት ጨምሮ 10% የውል ማስከበርያ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) በማሰራት ከኩባንያችን ጋር ውል መፈራረም አለባቸው:: ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ያስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::

8. አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታውን አሸንፈው ውል ካሰሩበት ቀን ጀምሮ በ20 (ሃያ) ተከታታይ ቀናት ውስጥ እቃው ማስረከብ አለባቸው:: ይህ ካልሆነ ግን ለውል ማስከበርያ ያስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::

9. ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ተመስርተው ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም፤ እንዲሁም በቅድመ ሁኔታ የተመሰረተ ዋጋ ተቀባይነት የለውም፤ በተጨማሪም ስርዝ ድልዝ እና የተሤራቶች የስልት ስህተት ያለበት የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም::

10. ተጫራቾች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሶስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይችሉም::

11. ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉት እቃ መቐለ ዋና መስርያ ቤት ድረስ መጥተው ማስረከብ አለባቸው:: ክፍያ በተመለከተ ያቀረቡት እቃ ድርጅታችን ጥራት ቁጥጥር ሙያ ተፈትሾ ተቀባይነት ካገኘ በኃላ የሚፈፀም ይሆናል::

12. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

መስፍን ብረታብረት እና ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

መቐለአዲስ-አበባ
ስልክ-+251914729699/+251914708567ስልክ-+251-914726541 መደወል ይችላሉ።