ቁጥር ዕ/ን/ምም/ር/1-2/22/01/
ቀን18/06/2017 ዓ.ም
ምልክታ ፕሮፎርማ
የግዥመለያ ቁጥር Reference No: ET-TIGRAY BOA -464123-GO-RFQ
Lof 2
ውቕሮ
ጉዳዩ:-ለዕቃዎች ግዥ የመወዳደሪያሀሳብእንዲያቀርቡ ስለመጠየቅ፣
በክልተ አውላዕሎ ወረዳ የገቢ ልማትና ፋይናንስን አስተዳደር ፅ/ቤት ቤት SLM-RLLPIl/Second Resilient Landscapes and Livelihood Project /በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ2017 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት ለዚህ ፕሮጀክት ወረዳ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መኖዘር Procurement of Forage Seeds/ ግዥ በ Request for quotation (RFQ) ከዚህ ደብዳቤ ጋረ አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል። መስሪያ ቤታችን ግዥውን የሚፈፅመው በጥራትምሆነ በዋጋብቁ መሆናቸውን አረጋግጦ የመረጣቸውን ይሆናል ::
1. የተፈላጊ ዕቃዎች ዝርዝር አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ላይ ተመልክቷል ::
2. የመወዳደሪያ ሃሳቡ በታሸገ ኢንቨሎፕ ውስጥ ሆኖ ከ 18/06/2017ዓ.ም እስከ 25/06/2017ዓ.ም4:00 ሰዓት ለግዢ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 06 መድረስ አለበት :: በቀን - 25/06/2017ዓ.ም ጥዋት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ 4:30 ይከፈታል፡፡
3. የዕቃዎች ማስረከቢያ ቦታ በክልተ አውላዕሎ ወረዳ የገቢ ልማትና ፋይናንስን አስተዳደር ፅ/ቤት ሆኖ ማስረከቢ ያጊዜው ግዢው ከታዘዘበት ቀን ጀምሮ በ 7 ቀናት ውስጥ ይሆናል።
4. አቅራቢዎች ጠቅላላ ዋጋ ውን በቁጥርና በፊደል መጻፍ አለባቸው:: በቁጥርና በፊደልበተገለፀው የዋጋ መጠን መካከል አለ መጣጣም ካለ በፊደል የተገለፀው ተቀባይነት ይኖረዋል ። በነጠላ ዋጋ እና በጠቅላላ ዋጋ መካከልልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋው ተቀባይነት ይኖረዋል::
5. አቅራቢዎች በእያንዳንዱ የዕቃ ዝርዝር ማቅረቢያሰንጠረዥ ውስጥ የዕቃውን አይነትና ብዛት ፤ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋውን መሙላትእንዲሁምቀን ፣ ፊርማና ይድርጅቱን ማህተም ማስፈር ይገባቸዋል ::
6. ግዢው ፈፃሚ መ/ቤት ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ዉል ከመፈረሙ በፊት የዕቃውን ጠቅላላ ብዛት እስከ 20 ፐርሰንት ጨምሮ ወይም ቀንሶ መፈራረም ይችላል
7. ማንኛውም ተጫራች ከጨረታ መዝጊያ ቀንና ስዓት በኋላ የቀረበ የዋጋ ማቅረቢያው ሰነዱን የመወዳደሪያ ሃሳብ ማስገባት ይኖርበታል። ከጨረታ መዝጊያቀንና ስዓት በኋላ የቀረበ የዋጋ ማቅረቢያው ሰነድ የመወዳደሪያ ሃሳብ ተቀባይነትየሌለው ሲሆን ኤንቨሎፑ ሳይከፈት ለተጫራቶች ተመላሽ እንዲሆን ይደረጋል።
8. የመወዳደሪያ ሀሳብ ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ጊዜ ጀምሮለ20 ሀያቀናትየጸናይሆናል።
9. ለአሸናፊ ተጫራቶች ዕቃውንሙሉ ለሙሉ በውል መሰረት አጠናቆ ማስገባቱና ማጠናቀቁ ከተረጋገጠ በኋላ ቢበዛ በሰባትቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያ ይከፈለዋል ::
10. የመወዳደሪያሀሳብ ማቅረቢያ ቋንቋው በአማርኛ ነው።
11. ዕቃዎቹ መሟላትያለባቸውመስፈርቶች Specification/ ተያይዟል።
12. አሸናፊው አቅራቢ የሚለየውለ እያንዳንዱ ዕቃ ያቀረበው Item by Item /ዝቅተኛ ዋጋ መሰረት ይሆናል
13. የመወዳደሪያ ሂሳቡ ዋጋ የሚቀርበው በኢትዮጵያ ብር ይሆናል።
14. ግዢ ፈፃሚውመ ቤትከ አሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈረሙ በፊት የዕቃውን ጠቅላላብ ዛትእስከ 20% (ፐርሰንት) ጨምሮ ወይ ምቀንሶ መፈረም ትችላል።
15. የጨረታ ማወዳደሪያውበሚከተለው መሰረትይሆናል :
• የቀረቡት ዕቃዎች ቴክኒካል መስፈርቶቹን ያሟሉ መሆናቸው ይረጋገጣል።
• በቀረበው ዋጋ ላይ የሂሳብ ድምር ስህተት ካለ እንዲታረም ይደረጋል፡ውድድሩ የሚካሄደው እና ዝቅተኛ ዋጋ አቅራቢው የሚለየው በታረመው ዋጋ መሰረት ይሆናል፡፡
16. ጨረታው የቴክኒክ መስፈቱን ካሟሉት አቅራቢዎች መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ላቀረበው ተጫራች አሸናፊው ይደረጋል ::
17. ተጫራቶች የሚከተሉት ሰነዶች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዥ ይኖርባቸዋል ::
➢ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ኮፒ2017ዓ.ም.
➢ የግብርከፋይመለያቁጥርኮፒ
➢ የመቅረባይነት ሰርተፍኬት ኮፒ
➢ የቫት ተመዝጋቢ ሁኖ የተጨማሪ እሴት ታስክ ኮፒ የታህሳስ 2017ዓ.ም ዲክለር የደረገ መሆን ኣለበት
➢ የተጫራች ድርጅት የተጨማሪ እሴትታስክተመዝጋቢመሆን ኣለበት
18. መስሪያ ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::