Ethiopian shipping and Logistics service enterprise

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በቻት ከተያዘ ቀዋሚ እቃዎች በጨረታ : አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች ዋጋ ሞልታችሁ እንድትልኩልን በትህትና እናሳውቃለን፡፡

ተ.ቁየአገልግሎት ዓይነትመለኪያብዛትየአንድ ዋጋጠቅላላ ዋጋምርመራ
1Desktop (Dell) Computerpcs03
2Laptop Computerpcs02

1. ተወዳዳሪዎች ህጋዊ የታደስ ንግድ ፍቃድ(2016 ዓ/ም) ቀጥታ ተዛማች ዘርፍ ንግድ ያለው !ቲን የዘመነን ግብር የከፈሉ እና ስለ መክፈላቸው ማስረጃ ና የወሩ መጨረሻ ዲክላሬሽን ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት(ቢሮ) ማቅረብ የሚችሉ የምስክር ወረቀት ያላቸው ና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ና ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

2. የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡

3. በ ቴክኒክ ግምገማው ከ 70 በመቶ በላይ የቴክኒክ ውጤት ያገኘ ተጫራች ለፋይናንሻል ጨረታ ይወዳደራል፡፤ዝቅተኛ የቴክኒክ መገምገሚያን የያዙ ተጫራቶች የፋይናንስ ፕሮፖዛል ሳይከፈት ለተጫራቶች ውስጥ አንስተኛ ዋጋ ያቀረበ ያቀረበ ተጫራች ወይም ያቀረበው እቃ በጥራቱ ለድርጅቱ አስፈላጊ ከሆነ አሸናፊ ይሆናል ማሻሻያ ካላቸው የጨረታ ሳጥን ከመዘጋቱ ከ 5 ቀናት በፊት የጨረታ ሰነድ ወደ ሚሸጥበት ቦታ በጽሁፍ ማቅረብ!

4. ተጫራቶች በጨረታ ሰነዱ ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮችን አስመልክቶ ጥያቄ ማብራርያ ወይም ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ተጫራቾች ማጭበርበርና ሙስናን በተመለከተ በኢትዮጵያ ህግ የተደነገጉትን ድንጋጌዎች የማክበር ግዴታ አለባቸው፡፡

6. የጨረታውን አካሄድ ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታው ሊሰረዙ እንደሚችሉ ለወደፊትም በቅ/ጽ/ቤቱ ግዥ እንደማይሳተፉና ያስያዙት የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና በድርጅቱ ሊወረሱ እንደሚችሉ ማወቅ ይገባቸዋል፡፡ 7ጨረታው በአየር የሚቆይበት ግዜ ከ 27/02/2017 ዓ/ም እስከ 11/03/2017ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን 11/03/2017ኣ/ም በጠዋቱ5፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ8፡00 ከሰዓት ይከፈታል፡፡

8. ተጫራቶች ለሚወዳደሩባቸው አገልግለቶች የጨረታ ማስረከብያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ CPO ቢድ ቦንድ ብር 5000 በመቐለ ወደብና ተርሚናል ስም ማስያዝ ይጠበቅባችዋል፡፡

9. ጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ጨረታ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ 3 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡

10. ጨረታ ማስከበርያ የሚመለሰው አሸናፊ ተጫራቶች ከተለየ በኋላ ነበኣ፡

11. በውል አፈጻጸም ወቅት ዋጋ ማስተካከያ ማድረግ አይቻልም፡፡

12. የሚቀርበው የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኢንቮሎፕ ሆኖ በፖስታው ላይ የተጫራቶች ስም ፣ አድራሻ የጨረታው ዓይነትና የአጫራች መስራቤት ስም መግለጽ አለበት፡፡

13. ተጫራቶች በጨረታ አፈጻጸም ሂደት ቅሬታ ካላቸው በ3 ቀን ውስጥ ቅሬታቸውን ለቅርንጫፍ የበላይ ሃላፊ በጽሁፍ የማቅረብና የማስማማት መብት አለባቸው፡፡

14. ተጫራቶች በሚያቀርቡት የጨረታ ማወዳደርያ ሰነድ ላይ ሙሉ ስማቸውን አድራሻቸው፡ ፈርማቸውና

የድርጅታቸው ማህተም ማስቀመጥ አለባቸው፡፡

15. ተጫራቶች የሚጫረቱበት ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ብቻ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው 1በጨረታ ሰነዱ ከተቀመጡ ዝርዝር አገልግሎትና መለኪያ ውጭ ማስቀመጥ ከውድርድር ውጭ ያድርጋል፡፡

16. ክፍያ የሚፈጸመው በቀጥታ በድርጅቱ በግዥ ፈጻሚ አካል ሆኖ ምን ግዜም ቢሆን በግዥ ውል በሚጠቅሱት የክፍያ ቃሎችና ሁኔታዎች መሰረት ይሆናል፡፡

17. ግዥ ፈጻሚ አካል 2 ዊዝሆልዲንግ በራሱ የሚሰበሰቡ መሆኑ ተጫራቶች ሊያውቁት ይገባል፡፡

18. በተጫራቶች የቀረበው ዋጋ የማይለወጥ ሲሆን ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቶች ባቀረቡት የመወዳደርያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ራሳቸውን አጨረታ ማግለል አይቹሉም፡፡

19. በግምገማ ወቅት ሁለትና ከዛ በላይ የሆኑ እጩ ተወዳዳሪዎች እኩል ዋጋ ሲያቀርቡ አሸናፊ ተጫራች በዕጣ

እንዲለዩ ይደረጋል፡፡

20. የግምገማ ዘዴ መስፈርቶች የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ተጫራቶቸች አንስተኛ ዋጋ እና የእቃው ጥራት

ታይቶ ለድርጅቱ አስፈላጊ ከሆነ ብቻ ይመረጣል፡፡

21. አቅራቢው በሙሉ በተመለከተው ግዢ ውስጥ እቃውን አጠናቆ ካላስረከበ፣ ሳይፈጸም በቀረው የወጡ መጠን ላይ በየቀኑ 0.1 ፐርሰንት ወይም 1/100ኛ መቀመጫ ይከፈላል፡፡ አቅራቢው የውል ግዴታውን ሙሉ በሙሉ ካላጠናቀቀ ያስያዘው የውል ማስረከበረያ ሙሉ በሙሉ ይወረሳል፡፡

22. ድርጅቱ የእቃው ብዛት ሊጨመር ወይም ሊቀነስ የሚችልበት ውል ከተፈራረሙ በፊት በጨረታ ሰነዱ ከተገለጸው የአቅርቦት መጠን ላይ እስከ 20 በሞቶ 20 ፐርሰንት የተሰላው በእቃው ቁጥር ብዛት ነው ፡፡ሲገለጽ ከአንድ በታች ከሆነ የሚጨምር እቃ አንድ ሊሆን ይችላል።

23. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡

24. ሰነዱ 100 ብር በመክፈል ከመቀለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ፋናን ቁጥር 7 መውሰድ ይችላል፡፡

25. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344403183/0912691777 /መደወል ይችላል፡፡