Family Guidance Association of Ethiopia (FGAE)
⚡ AI Quick Summary
* የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር (ሰሜን አካባቢ ጽ/ቤት - መቀለ) ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ብረቶችንና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
* ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 ከአዋሽ ባንክ በCPO ማቅረብ አለባቸው።
* የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል መግዛት የሚቻል ሲሆን፣ ንብረቶቹን ከ06/01/2019 እስከ 15/01/2019 ዓ.ም በመቀለ ከተማ በሚገኘው ድርጅቱ ጽ/ቤት በአካል ተገኝቶ መመልከት ይቻላል።
* የጨረታ ማስገቢያ ማብቂያ ቀን 15/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ሲሆን፣ ጨረታው በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
* አሸናፊው ድርጅት/ግለሰብ አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ንብረቱን በ3 ቀናት ውስጥ ማንሳት ይኖርበታል።

የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ


የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር በኢፈድሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ማቋቋሚያ አዋጅ 1113/2011 በመዝገብ ቁጥር 0475 ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ የሚገኝ ሀገር በቀል ድርጅት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ማህበሩ ከተለያዩ ረጂ ድርጅቶች በሚያገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለዓላማው ማስፈጸሚያ ይረዳው ዘንድ የተለያዩ ቋሚ ንብረቶችን የሚገዛ ሲሆን የአገልገሎት ዘመናቸው ሲጠናቀቅ ማቋቋሚያ አዋጁ ባስቀመጠው የንብረት አወጋገድ ሥረዓት መሠረት እንዲወገዱ ያደርጋል በዚሁም መሠረት ማህበሩ ባለቤትነት የያዛቸውና የአገልገሎት ዘመናቸው ያበቁ የተለያዩ ቋሚ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
መሠረት
በመሆኑም በሚከተሉት ሁኔታዎች ድርጅቶችእናተቋማትየዋጋማቅረቢያእንዲያቀርቡ ይጋብዛል።
1. የሚሸጡ ንብረቶች

4 የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች፣

4 የኮምፒዩተርና የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣

4 የተለያዩ ብረቶች

4 የመኪና ጎማ እና ሌሎች ያገለገለ ቋሚ ንብረቶች

2. ተጫራቶች ሊያሟሉዋቸው የሚገቡ ነገሮች
+ የ ዘመኑ ታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቹሁ፣ 1 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቹሁ፣
← አሸናፊ ከታወቀ በሃላ ንብረቱ በ3 ቀን ጊዜ ውስጥ ማንሳት የሚችል፣
ግለሰቦች፣
+ የጨረታ ውል ማስከበርያ ብር 5,000.00 ከአዋሽ ባንክ ሲፒኦ አሰርቶ ማቅረብ የሚችል ፣
3. የንብረትመመልከቻጊዜ
በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ከ06/01/2019 ዓ/ም እስከ 015/01/2019 ዓ/ም ድረስ በሚከተለው አድራሻን ንብረቶቹን መመልከት ይችላሉ።
አድራሻ፡
ሰሜን አካባቢ ጽ/ቤት ሓወልቲ ክከተማ/ቀበሌ መቀለ ከተማ ደጀን ቢሮ አጠገብ ወደ ዓዲ ሹም ድሑን በሚወሰደው ኮብል ስቶን ገባ ብሎ ይገኛል
ተጫራቾች በተጠቀሱት የመመልከቻ ቀናት ከላይ በተገለጹት አድራሻዎች ዘወትር ከጠዋቱ 3:00 እስከ ቀኑ 10:00 ንብረቶቹን በአካል መመልከት ይችላሉ፡፡

4. የጨረታ ማቅረቢያ ሁኔታ

ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጽሁፍ መቅረብ ያለበት ሲሆን ድርጅቱ ለዚሁ ተግባር ይረዳቸው ዘንድ ያዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የማይመለስ ብር 100:00 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በመግዛት፤ለሚጫረቱበት ማናኛውም ቋሚ ንብረት የነጠላ ዋጋ እና የንብረቱን መለያ ቁጥር በትይዩ በዚሁ ቅጽ ላይ በመሙላትና በፖስታ በማሸግ የተጫራቹን ግለሰብ/ድርጅት ሙሉ ስም፣ አድራሻ እና የስልክ ቁጥር በፖስታው ላይ በመመዝገብ መሆን አለበት።

5. የጨረታ ማስገቢያ ቀንና ሰዓት

ማንኛውም ተጫራች ግለሰብ/ድርጅት ያዘጋጀውን

የጨረታ ሰነድ 06/01/2019 እስከ

15/01/2019ዓ/ም ከ ጥዋቱ 4:00 ሰዓት በፊት በሚከተለው አድራሻ ድርጅቱ ለዚሁ አገልግሎት ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ መክተት አለበት፡፡

በኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር

ሰሜን አካባቢ ጽ/ቤት ሓወልቲ ክፍለ ከተማ/ቀበሌ

መቀለ ከተማ ደጀን ቢሮ አጠገብ ወደ ዓዲ ሹም ድሑን በሚወስደው ኮብል ሰቶን ትንሽ ገባ ብሎ 


6. የጨረታ መክፈቻ

ጨረታው በ 15/01 /2019 ዓ/ም ከጥዋቱ ልክ በ4:00 ተዘግቶ ልክ ከጥዋቱ በ 4:30 ሰዓት በድርጅቱ ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በአካል ያለመገኘት የጨረታ ሂደቱ ከመከናወን ሊያደናቅፍ አይችልም::

7. ልዩ ማስታወሻ

- ድርጅቱ የተሻለ የዋጋ አቅርቦት ያቀረበውን ተጫራች ለመምረጥ መብት አለው።

- ድርጅቱ ማንኛውንም ወይም ሁሉንም የዋጋ አቅርቦቶች የመቀበል ወይም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ

ነው፡፡

- ባለፈው ጨረታ አሸንፎ ንብረት ያልወሰደ ሰው ድጋሚ መጫረት ኣይችልም

- ተጫራቾች አስፈላጊውን ማሰረጃቸው ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በፓስታ አሽገው ማስገባት አለባቸው ጨረታው ከተከፈተ በሃላ የሚቀርብ ማንኛውም ጥያቄ የማናስተናግድ መሆናችን እንገልፃለን

ለተጨማሪ መረጃ፦

ስልክ፡ 0344418342 ይደውሉ