Axum University
⚡ AI Quick Summary
* **የጨረታው ዓላማ፡** በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣ ሽሬ ካምፓስ፣ ዓድዋ ካምፓስ እና ሪፈራል ካምፓስ ለሚገኙ የተማሪዎች መኝታ ቤቶች፣ አልጋዎች፣ ፍራሾችና የልብስ ሳጥኖች የፀረ-ቱሃን ኬሚካል ርጭት አገልግሎት ግዢ።
* **አስፈላጊ ቀናት፡** የጨረታ ጥያቄ መጠየቂያ ማብቂያ Aug 20, 2026 ሲሆን፣ የጨረታ ማቅረቢያ ማብቂያ Aug 26, 2026 ከጠዋቱ 10:00 ሰዓት እና ጨረታው የሚከፈተው በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 10:30 ሰዓት ላይ ነው።
* **የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security)፡** ተጫራቾች ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በCPO ወይም ቅድመ ሁኔታ ባልተቀመጠበት የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ማስያዝ አለባቸው።
* **የብቃትና የመስፈርት требований፡** የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ክሊረንስ፣ የVAT ምዝገባ፣ በe-GP ስርዓት ላይ የተመዘገቡ፣ የታደሰ የፀረ-ተባይ መድሃኒት ርጭት ህጋዊ የሙያ ፈቃድ፣ ተመሳሳይ የስራ ልምድ እና ቢያንስ 10 የሰለጠኑ የርጭት ባለሙያዎች ያሏቸው መሆን አለባቸው።
* **የስራ ዋስትና እና ውል፡** አገልግሎቱ ከተካሄደ በኋላ ቢያንስ የ6 ወራት ዋስትና (Warranty) መስጠት የሚችል እና ለ6 ወራት የሚቆይ የውል ማስከበሪያ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል።

Package Information

Invitation DateAug 15, 2026, 12:00:00 AM
Procurement Reference NoAKU-NCB-G-0008-2019-BID-Open
Procurement CategoryGoods
Market TypeNational
Procurement MethodOpen
Procurement Classification
CodeTitle
12350000ውህዶች እና ድብልቆች ወይም ቅይጦችና ድብልቆች
12000000Chemicals including Bio Chemicals and Gas Materials
Procuring EntityAksum University
Address

Country:Ethiopia

Town:Aksum

Street:ksum

Room Number:002

Telephone:>+251924780108

Email:kelewerkbelay@gmail.com

Po Box:1010

Fax:0347753344

Lot Information

Object of ProcurementProcurement of Laboratory Reagents and Chemicals
DescriptionLOT-03- በአክሱም ዪኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣ሽረ ካምፓስ፣ዓድዋ ካምፓስና ሪፈራል ካምፓስ የተማሪዎ መኝታ ቤቶች፣ አልጋና ፍራሽ፣ ችፕዶች እና የልብስ ማስቀመጫ ሳጥኖች የፀረ-ቱሃን ኬሚካል ርጭት
Lot Number1
Clarification Request DeadlineAug 20, 2026, 5:00:00 PM
Pre-Bid Conference ScheduleNot Applicable
Site Visit ScheduleNot Applicable
Bid Submission DeadlineAug 26, 2026, 10:00:00 AM
Bid Opening ScheduleAug 26, 2026, 10:30:00 AM

Source of Fund

Funding SourceSource Of FundsTreasury
Governing LawsThe Federal Republic of Ethiopia

Eligibility Requirements

Participation Fee
Eligibility DocumentsLegal Qualification
FactorCriteria
Debarment

Bidder has not been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority from participating in public procurements for breach of its obligation

valid tax clearance certificate

Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

valid business license

Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

VAT registration certificate

Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

supplier list

Bidder has to register itself in the electronic government procurement system as suppliers list (mandatory for all bidders ) in accordance with ITB Clause 4.7

Nationality

Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

conflict of interest

Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

valid excise tax registration certificate

For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;

Professional Qualification
FactorCriteria
Relevant professional practice certificates

የተሟላና የታደሰ የፀረ ተባይ መድሃኒት ርጭት ህጋዊ የሙያ ፍቃድና የብቃት ማረጋገጫ እንዲሁም የተሟላ የርጭት መሳርያዎች ያለው መሆኑን ማስረጃ የሚያቀርብ

Bidder has to submit relevant professional practice certificates, if required in BDS Clause 4.6(b)(iv);

Information related to its professional qualification

ተመሳሳይ የርጭት አገልግሎት ለመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የመስጠት ልምድ ያለው መሆኑና ለሰራው ስራ ውጤታማነት የሚያረጋግጥ የምስጋና ደብዳቤ የሚያቀርብ።

Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information related to its professional qualification and capability for the period specified in the BDS Clause 14.1;

Technical Qualification
FactorCriteria
Warranty

ከርጭቱ ከተካሄደ በኋላ ከ6 ወር ያላነሰ ዋስትና ሊሰጥ የሚችል መሆኑ የውል መተማመኛ የሚያቀርብ

Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;

Certificates of satisfactory execution of contracts

Bidder has to submit Certificates of satisfactory execution of contracts provided by contracting parties to the contracts successfully completed in the period and budget as specified in the BDS Clause 16.3;

Information about major relevant contracts successfully completed

ተመሳሳይ የርጭት አገልግሎት ለመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የመስጠት ልምድ ያለው መሆኑና ለሰራው ስራ ውጤታማነት የሚያረጋግጥ የምስጋና ደብዳቤ የሚያቀርብ።

Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information about major relevant contracts successfully completed in the number and period specified in the BDS

Human Resource

በድርጅቱ የተቀጠሩ የሰለጠኑ የመድሃኒት ርጭት ባለሙያዎች ቢያንስ ኣስር ያሉት እና መረጋገጫ ሰርቲፊኬት ያላቸው መሆኑን እንዲሁም ህጋዊ የሰራተኞች ውል የሚያሳይ

Spray Material and Personal Protective Equipment

ለሰራተኞቹ ተገቢውን የርጭት ልብስና መሳርያዎች ማለትም Sprayer, and Personal Protective Equipment ያላቸው መሆኑን የባለቤትነት ማሰረጃ እና ከዚህ በፊት የሰሩባቸው ፎቶዎች ማቅረብ የሚችል።

Professional License

የተሟላና የታደሰ የፀረ ተባይ መድሃኒት ርጭት ህጋዊ የሙያ ፍቃድና የብቃት ማረጋገጫ እንዲሁም የተሟላ የርጭት መሳርያዎች ያለው መሆኑን ማስረጃ የሚያቀርብ

Bid Security Amount200,000 ETB
Bid Security Form For SMELetter from Small and Micro Enterprise, Bank_Guarantee, CPO,
Bid Security Form For Local BiddersBank_Guarantee, CPO,
Bid Security Form For Foreign Bidders

Notice

Terms and Conditions ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ብር 200,000.00 በCPO or UN Conditional Bank Guarantee በሲስተም ማስያዝ እና ጨረታው ከመክፈቻ ቀን በፊት በአካል በእክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ማቅረብ አለባቸው ። አለባቸው ።  ተጫራቾች የጨረታ ከመከፈቱ በፊት Private key በሲስትሙ መላክ አለበት  መያያዝ ያለባቸው ዶኩሜንቶች ግልፅና የሚነበቡ መሆን አለባቸው፣ እንዲሁም በሚመለካታቸው ቦታ ካልተያያዙ እና ካልቀረቡ ከጨረታው ውድቅ ይደረጋሉ።  ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡  አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈው የፀረ ቱሃን ርጭት በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣ሽሬ ካምፓስ ፣ ዓድዋ ካምፓስ እና ሪፈራል ካምፓሶች የርጭቱ ጥራቱ በሚቀርቡ ኮሚቴዎች ከተረጋገጠ በኋላ ክፍያው ይፈፀማል፡፡  የፀረ-ቱኋን ርጭት አካሄድ፡-መጀርያ ከተላያዩ ብሎኮች የተባዮች ናሙና ይወሰዳል፡፡ ከዛ ቀጥሎ ተባዮቹ መድሃኒት የተላመዱትና ያልተላመዱት ይለያል፡፡ በመቀጠል ተባየቹ ሊገድል የሚችሉ ኬሚካሎች ይለያሉ፡፡ ከተለዩ በኋላ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ መድሃኒቶች ውሁድ እንዲሆኑ ይደረጋል፡፡ ከዛ በኋላ ተባዮቹ ሊገድል የሚችል ውሁድና ኮንስትራክሽን እነዲዘጋጅ ይደረጋል ፡፡ ከዚህ በኋላ ታዛቢዎች ባሉበት ርጭት ይካሄዳል፡፡ አሸናፊ ድርጅት የሚያቀርበው የውል ማስከበርያ ለ6ወር የሚቆይ የባንክ ዋስትና ወይም የባንክ ጋራንት መሰራት ያለበት ሲሆን እንደ ዋስትና ተይዞ የሚቆይ ይሆና (ስራው ካጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ ያሉት 6ወራት ግምት ውስጥ በማስገባት ማሰራት አለበት፡፡


Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website