ኣ/ ባ /ግ/ግ/ፋ/ክ/ግ/ጨ/ቁ 003/2018
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ኣንበሳ ባንክ ኣ.ማ ግእዝ ሪጅን ፅ/ቤት በስሩ አዲስ ለሚከፈቱ እና በስራ ላይ ያሉት ቅርንጫፎች በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በአለሚኒየም የጥበቃ ቤት (SENTRY BOX) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::
ስለ ሆነም
በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራች አንበሳ ባንክ ግእዝ ፅ/ቤት በግንባር በመቅረብ ጨረታው ከወጣበት ቀን 18/07/2018 ዓ.ም እስካብ 24/07/2018ዓ.ም ባሉት ተከታታይ የስራ ሰዓታት በባንኩ የተዘጋጀ የጨረታ ዝርዝር መግለጫ እና የጨረታ ሰነድ ቀይ መስቀል ፊት ለፊት የሚ ገኘው የአንበሳ ባንክ አ.ማ የሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት አንደኛ ፎቅ ላይ በመምጣት የጨረታ ሰነዱ በብር3ዐዐ /ሶስት መቶ/ በመግዛት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል።
• የረጅም ግዜ ስራ ውል ስምምነት ማሰር የሚችል።
• የ2018 የታደሰ ንግድ ፍቃድና የቫት ሰርተፊኬት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው።
• ዋጋው ሻት ያካተተ መሆኑን እና አለመሆኑን መግለፅ አለበት:: ካልተገለፀ ዋጋው ከነቫቱ እንደሆነ ተደርጎ ይወሰዳል
• ለጨረታው ማስከበርያ የሚሆን የጥበቃ ቤት ከመስርያ ጠቅላላ ዋጋ 1ዐ% በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ
• ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 24/07/2018 ዓ.ም ጥዋት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራች ወይም ወኪል የጨረታ መክፈቻ ቀን ተጫራች ባይገኙም ይከፈታል።
• ተጫራች ለሚያቀርበው ዋጋ እና አስፈላጊ ዶክመንት የድርጅቱ የሚገልፅ ህጋዊ ማህተም በያንዳንዱ
ማሳሰብያ፡-ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። አድራሻ: ቀይ መስቀል ፊት ለፊት ወይም አንበሳ ባንክ አ.ማ ጅቡሩክ ቅርንጫፍ አንደኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን።
ስ.ቁ 0934826049/0975452043