https://tenders.milkta.com/am/tenders/display/913
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 ኬሚካልና መገልገያ መሳሪያዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 2 የላቦራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 3 የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰሉስ ሕዳር 14, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሕዳር 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ:መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሕዳር 30, 2008 06:00 ከሰአት
  • ምድብ: ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

በመሆኑም በጨረታዉ ለመወዳደር የምትፈልጉና ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ  ያላሃችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የተዘጋጀዉ የጨረታ ደኩሜንት ለያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 100 በመክፈል ከ 13 / 03/ 2008 ዓም ጀምሮ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሮኣችን የዕቃ ግዥ ክፍል በስራ ሰዓት እየመጣችሁ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅንጽን በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚያስችሉ ግዴታዎች

ማለትም

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት  ፤የ ቫት ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን/፤  የመስከረም ወር ቫት ዲክለር የተደረገበት ማስረጃ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ አለበት
  2. ተጫራቾች የጨረታ መመሪያዉን በጥንቃቄ አይተዉ መወዳደር አለባቸዉ
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ ዶክመንት ላይ የተጠቀሰዉ መጠን ገንዘብ በ ሲፒኦ አሰርተዉ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  4. ቢሮኣችን በጨረታ ከቀረበዉ የእቃዎች ብዛት  እስከ 20 %የመጀመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
  5. ጨረታዉ ሕዳር 30/ 2008 ዓም ከጥዋቱ በ 3 ፡30 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያዉኑ መገኘት የሚፈልግ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ለኪሎቻቼ በተገኙበት በቢሮአችን የዕቃ ግዥ ክፍል ይከፈታል

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0344403663 /  0344404346 በፋክስ ቁጥር 0344409971 መጠየቅ ይቻላል