https://tenders.milkta.com/am/tenders/display/8718
የመካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይ ለመቐለ ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ የ ዋናዉ በር Supply and Fix 1mm Thick Sheet metal cladding , supply and Fix Semi- Circle 5 Row GSP hand rail fix on landing , supply and Fix fabricated steel , supply and fix 6mm plate manhole cover ሥራ በንኡስ ስራ ተቆራጭ /Sub Contract / ለመፈጸም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታአወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ /Sub Contract / ለማሰራት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 22, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሶኒ መስከረም 26, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:00
  • ቦታ:መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሶኒ መስከረም 26, 2012 04:30 ጥዋት
  • ምድብ: ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

1 ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ የዘመኑ ግብር የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

2 ተጫራቾች በዘርፉ መሰራታቸዉን የሚያሳይ የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ አለባቸዉ

3 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን መስከረም 21 /2012 ዓም ምሮ እሰከ መስከረም 26/2012 ዓም 4:00 ሰዓት ድረስ ዋጋቸዉን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል

4 ጨረታዉ መስከረም 26/2012 ዓም 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፋታል

5 የጨረታ ሰነዱን ተጫራቾች የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ

6 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስልክ ቁጥር 0911768902 / 0913151440 / 0914402413