https://tenders.milkta.com/am/tenders/display/8274
ሰቲት ሑመራና ኣከባቢዋ ማሕበረሰብ ሬድዮ ጣብያ ለ ሬድዮ አገልግሎት የሚዉል የሬድዮ ትራንስሚተር ጥገና በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መጠገንን ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም ነሓሰ 25, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሶኒ መስከረም 5, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10000
  • ቦታ:መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሶኒ መስከረም 5, 2012 04:00 ጥዋት
  • ምድብ: ምግጣምን ፅገናን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

1 በዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለቸዉና የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ

2 ከመንግስት ግዥና ንብረት ኣስተዳደር በኣቅራቢነት ዝርዝር ዉስጥ ተመዝጋቢ የሆነ

3  ተጫራቾች የግብር ካፋይ ቁጥር ያለቸዉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችል

4 ተጨራቾች ለተወዳደርበት ጥገና የ12 ወር ኣንድ ኣመት ዋስትና መስጠት የሚችል

5 የጨረታ ማስከበርያ እንደ ተጫራቾች ምርጫ 10000.00 ብር ጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ በፖስታ ታሽጎ ፖስታዉ ላይ ማህተም ፣ ፌርማ ስምና ኣድራሻ ኣድርጎ ማስያዝ የሚችል

6 ጨረታ ሰነዱ በሁመራ ከተማና ኣከባዋ ሬድዮ ማሕበረሰብ ኣስተዳድር የስራ ሂደት በመምጣት 100.00 በመክፈል መግዛት ይችላሉ

7 ጨረታዉ ከወጣበት ቀን በ 16ኛዉ ቀን 3፡30 ሰዓት ከጥዋቱ ታሽጎ 4፡00 ከጥዋቱ ተጫራቾች ወይመ ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት በከተማ ሰቲት ሑመራ ከተማና ኣከባቢዋ ሬድዮ ማሕበረሰብ ኣስተዳደር የስራ ሂደት ይከፈታለ

8 የጨረታዉ ዋጋ ፀንቶ የሚቀይበት 15 ቀናት ይሆናል

9 ተጫራቾች የሚመሉት ዋጋ ከነ ቫቱ መሆኑ እና ኣለመሆኑ መግለፅ ኣለባቸዉ

10 ፅሕፈት ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

11 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር  0344 24 80020 መደወል ትችላላቹ