https://tenders.milkta.com/am/tenders/display/5105
በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን ለባዮ ጋዝ ኣገልግሎት የሚውሉ የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰሉስ ጥቅምቲ 27, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:5000.00
  • ቦታ:መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰሉስ ጥቅምቲ 27, 2011 09:00 ከሰአት
  • ምድብ: ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/
ተ.ቁ ናይ ኣቅሓ ዓይነት (Description) መለለይ (Specification) መለክዒ

unit

በዝሒ

quantity

ያንዱ ዋጋunit price ጠቅላላ ዋጋt otal price
1 PPR Male Elbow Size 20mm (1/2’’),Pn25,type3 Pcs 600
2 PPR normal Elbow Size 20mm *1/2’’,PN25,type3 Pcs 594
3 PPR normal T-Socket Size 20mm (1/2’’),Pn25,type3 Pcs 421
4 PPR Ball Valve Size 20mm (1/2’’),Pn25,type3 Pcs 602
5 PPR Fmale T-socket Size 20mm *1/2’’,PN25,type3 Pcs 524
6 PPR male adaptor Size 20mm *1/2’’,PN25,type3 Pcs 124
7 T-socket ½’’, Galvanized Pcs 600
8 Union ½’’, Galvanized Pcs 400
9 Clamp (ፋሼታ) ¾’’, Galvanized, 10mm*14.2mm band width Pcs 3230
10 Paint B-31, Acrlic Emulsion paint Gallon 210
11 Gas hose Ø10mm,20bar,Isoprene ruber hose Meter 2600

መመሪያዎች

1 የ2011 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ : ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፈቃድ የሚያቀርብ

2 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የአቅራቢነት የነሓሴ ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችሉ

3 የጨረታ ማስከበሪያ 5000.00 ስፒኦ ማስያዝ ይቻላል::

4 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 50.00 ከፍለዉ የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 215 መዉሰድ ይችላሉ::

5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሰም የታሸገ ኢንቨሎፕ በትግራይ ልማት ማሀበር ህንፃ 215 ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይእችላሉ::

7 ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በስንት ቀን ዉስጥ ማስገባት እንደሚችሉ መግለፅ አለባቸዉ::

8 ጨረታዉ የሚወጣበት ቀን 12/02/2011 ዓ/ም

9 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን 27/02/2011 ዓ/ም ሰዓት 8:30 ይሆናል::

10 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን 27/02/2011 ዓ/ም ሰዓት 9:00 ይሆናል::

11 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ሰዓት ተጫራቾች ራሳችዉን ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙ ይመረጣል ፤ባይገኙ ግን ጨረታዉ ከመከፈቱ ኣይተጓጎልም

12 ጨረታ ያሸነፉ አቅራቢዎች ላሸነፉት ንብረት በራሳቸዉ ዉጭ ፅህፈት ቤቱ ያቀርባሉ::

12 ጨረታዉ ያሸነፉት ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10% ፐርፎርማንስ ቦንድ ያስይዛሉ

13 በጨረታዉ የተሸነፉት ኣቅራቢዎች ወይም ግልጋሎት ሰጪ የጨረታዉ ኣናሊስስ ካለቀ በኃላ አሸንፈዉ ታዉቆ ካሰረ 10% ፐርፎርማንስ ቦንድ ካቀረበ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ይመለስለታል::

14 ከአቅራቢዎች የቫት ዊዝሆልዲንግ ታክስ ተቀናሽ እንደሚሆን ማወቅ አለበት::

15 ተጫራቾች ያቀረቡት ዋጋ በወጣዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት ጥራቱ የተጠበቀና ኦርጀናል የሆኑን አረጋግጦ መሙላት አለበት::

16 ከተጠቀመበት ስፐስፊኬሽን ዉጭ ሌላ አማራጭ ተብሎ ዋጋ ማስቀመጥና በስፐስፊኬሽን ያልተገለፁ ንብረት ማስቀመጥ አይፈቀድም::

17 አቅራቢዎች የሚያቀርቡትን ዋጋ ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ 45 ቀናት መቆየት አለበት::

18 ኣቅራቢዎች ባቀረቡት የጨረታ ሰነድ ስም :ማህተም: አድራሻና ፊርማ መኖር አለበት::

19 ኣቅራቢዎች የሚቀርቡት ዋጋ ከገዙት የቢሮ ሰነድ ዉጭ በሌላ ሞልቶ ማቅረብ ተቀባይነት የለዉም::

20 ድርጅታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ይሁን ብከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

21 ድርጅቱ በጨረታው ካስቀመጠው የእቃ ብዛት 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይቻላል።

22 ጨረታዉ ያልተሟላ ከሆነ ዉድቅ ይሆናል::

ለተጨማሪ ማብራርያ የትግራ ልማት ማህበር ህንፃ ዉስጥ ሆኖ ባዩ ጋዝ ፕሮገራም ማስተባበሪያ ዪኒት ቢሮ ቁጥር 215 በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0344-402088 ወይም 0344-409201 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል::