https://tenders.milkta.com/am/tenders/display/4167
ዓለም አቀፍ ሕፃናት ኣድን መቐለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚህ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰበኣዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሆኑ በርከት ያሉ ጽሁፎች በማባዛትና በመጠረዝ ጥቅም ላያ ያዉላል በዚህ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ይጋብዛል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም የካቲት 24, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ረቡዕ መጋቢት 5, 2010 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:00
  • ቦታ:መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ረቡዕ መጋቢት 5, 2010 09:30 ከሰአት
  • ምድብ: ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ዓለም አቀፍ ሕፃናት ኣድን መቐለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚህ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰበኣዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሆኑ በርከት ያሉ ጽሁፎች በማባዛትና በመጠረዝ ጥቅም ላያ ያዉላል በዚህ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ይጋብዛል

1 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ

2 ቲኦቲ ወይም ቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ

3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላችሁ ሁሉ

4 እ ኣ ኣ ከ feb27 /2018 እስከ march 14 /2018 ከቀኑ 9:00 ድረስ ባሉት ቀናት ዉስጥ ሰነዱን ከድርጅቱ በመዉሰድ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታዉ እ ኣ ኣ march 14 /2018 ከቀኑ በ 9:00 ተዘግቶ በእለቱ በ 9:30 ተጫራቾች ባሉበት ይከፈታል

5 ጨረታዉ ለረጂም ግዜ የሚቆይ ሲሆን ድርጅቱ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ