https://tenders.milkta.com/am/tenders/display/2477
በሃገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ለመሥሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ጀነሬተሮች :ሰመር ሰበል ፓምፕ እና ሰርፌስ ፓምፕ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ዓርቢ ጥሪ 5, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ዓርቢ ጥሪ 19, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ:መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ጥሪ 19, 2009 06:00 ከሰአት
  • ምድብ: ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

ሎት 1 ጀነሬተሮች

ሎት 2 ሰመር ሰበል ፓምፕ እና ሰርፌስ ፓምፕ

1 በዚህ መሰረት በዘርፉ የተሰማራ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የዘመኑ ግብር የከፈሉ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አቅራቢዎችን ይጋብዛል

2 ተጫራቾች የጨረታዉን ዝርዝር መመርያ እና ዝርዝር ሰነድ ለያንዳንዱ ሎት ብር 100.00 በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መቀሌ ኩሓ መንገድ እግር ወንበር አካባቢ ከሚገኘዉ የጠቅላላ መምሪያ ግዥ ቡድን ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮዉ ወደ ተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሰዉቅን ጨረታዉ ጥር 19/2009 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:00 Â ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉÂ

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስቁ 0344 41 07 50