https://tenders.milkta.com/am/tenders/display/2041
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ፕሮጀክቱ የሚያስገበ 400 ኩንታል የመጫን አቅም ያለዉ ደረቅ ጭነት መኪና የአንድ ኩንታል ዋጋ በማቅረብ ለመከራየት የፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ረቡዕ መስከረም 18, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሶኒ መስከረም 23, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ:መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሶኒ መስከረም 23, 2009 06:00 ከሰአት
  • ምድብ: መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የደረቅ ጭነት የአከራይና ተከራይ ፍቃድ ያለዉ

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ የሚችል

የዓመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉ

ቫት ተመዝጋቢ የሆነ

ድርጅቱ የሚያቀርበዉ የሲምንቶ ኩፖን በህጋዊ ተረክቦ በጥንቃቄ የሚያስረክ

ሲሚንቶ የሚጋዝበ ቦታ

ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ዓዲ ሽንዱሑን በተለምዶ ቻይና ካምፕ የሚባል

ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ቃላሚኖ ሃይስኩል 1.5 ኪሜ ርቆ የሚገኽ

ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ደንጎላት ከተማ ሽንዱሑን በተለምዶ ቻይና ካምፕ የሚባል

ጨረታዉ ከ 14/ 01/ 2009 እስከ 23/ 01 /2009 ዓም መግዛት ይቻላል

ጨረታዉ 23/ 01 /2009 9:00 ሰዓተ ተዘግቶ 9:30 ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ 0914268835