https://tenders.milkta.com/am/tenders/display/1805
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት የ ለኳስ ሜዳ የሚያገለግል ለም አፈር እና ሳር “ Supply plant treat Sector local grass “ ስራዎች ለማሰራት
  • የተለቀቀበት ቀን: ሶኒ ሓምለ 18, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሓምለ 21, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:25000
  • ቦታ:መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:200
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሓምለ 21, 2008 06:00 ከሰአት
  • ምድብ: ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/
  • ስራ ልምድ ያላቸዉ እና በበቁ ሁኔታ የተመረጠ አፈር በሚፈለግ መጠንና ዓይነት ማቅረብ መቻላቸዉን የሚገልፅ ማሰረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

1 በዘረፉ 1000m2 በላይ የሰሩበት የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት በዚህ መሠረት

2 የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የንግድ ዋና Â ምዝገባ እና የገብር ከፋይ መለያ TIN ሰርቲኬት እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተሰጡበትን ማሰረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3 በሥራ በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እነ በቂ ስራ ልምድ ያላቸዉ

4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዕቃዉች ሲያሰገቡ በፕሮጀክቱ ሞያቶኞች Â ጥራቱንÂ ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

5 የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ 25000 (ሃያ ኣምስት ሺ ከ00/100 ብር) ብቻ በድርጅቱ ስም የመካላኪያ ኮነስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ስም ማስያዝ የሚችሉ

6 ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ 200 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ገዝተዉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ 14/ 11/ 2008 ዓ/ም ጀምሮ እስክ 21 /11 /2008 ዓ/ም ከ ጠዋቱ 4:00 ሰዓት የፕሮጀክቱ ፅ/ቤት ድረስ በመቅረብ ማስገባት ይኖርባቸዋል

7 ጨረታዉ ሃምሌ 21/11/2008 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፕሮጀክቱ ፅህፈት ቤት ይከፈታል

8 ድርጅቱ ጨረታዉን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ የመከላኪያ ኮንስተራክሽን ኢንተርፕራይዝÂ መቀሌÂ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀከት

ስልክ ቁጥር 0348402448