
ድጋሜ የወጣ የፕሮፎርማ ማስታወቂያ
ከላይ በርእሱ ላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው የኢ/ያ ህዝብ ዕንባ መቐለ ቅ/ፅቤት በታች የተዘረዘሩተን እቃዎች ጥገና መጠገን የሚችል እንደ ፋክስ ማሽን፣ የተለያዩ ፕሪንተሮች ፎቶ ኮፒ ኮምፒተር ላፕቶፕ ጥገና ለማድረግ ለአንድ ዓመት ውል ማሰር የሚችል ተወዳደሪ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ማስጠገን ስለሚፈልግ መጠገን የሚችል ተወዳዳሪ በቀን 07/01/2018 ዓ/ም እስከ 10/01/2018 ዓ/ም ተመልቶ መቅረብ ኣለበት
| ተ.ቁ | የእቃ ዓይነት | መግለጫ | መለክይ | የእጅ ዋጋ |
|---|---|---|---|---|
| 1 | ፋክስ ማሽን | ጥገና | በቁጥር | |
| 2 | ፕሪንተር የተለያዩ | 64A: 190A: Kyocera 3100 M607: 601 602: 603 05A ጥገና | በቁጥር | |
| 3 | ፎቶ ኮፒ | ካኖን | በቁጥር | |
| 4 | ኮምፒተር | ቶሺባ ሌኒቮ ዴል | በቁጥር | |
| 5 | ላፕቶፕ | የተለያዩ ቶሺባ፣ሌኒቮዴ | በቁጥር |
ማሳሰቢያ
• የ 2017ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ
• ኮፒ ሊያቀርብ የሚችል
• የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ፎቶ ኮፒ ሊያቀርብ የሚችል
• የ2017ዓ/ም በአቅራቢነት የተመዘገበበት ሰርተፍኬት የታደሰ ማቅረብ የሚችል
• ይህ ፕሮፎርማ ከጥዋቱ 3፡30 ሰዓት 10/01/2018 ዓ/ም ተመልቶ መቅረብ ኣለብት
• ፕሮፎርማ ሚከፈትበት ዕለትና ስዓት ከጥዋቱ 4:00ሰዓት 10/01/2018 ዓ/ም