ሱር ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ ማህበር የተለያዩ መለዋወጫዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። በመሆኑም ይህንን ማቅረብ የሚችሉ፡
- የተለቀቀበት ቀን: ረቡዕ ጳጉሜን 4, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
- መዝግያ ቀን: ሶኒ መስከረም 25, 2013 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)
- የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:300000
- ቦታ:አዲስ አባባ
- የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100
- ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሶኒ መስከረም 25, 2013 05:02 ጥዋት
- ምድብ: መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/
- 1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ 300,000.00(ሦስት መቶ ሺ) በባንክ የተመሰከረ (ሲፒኦ) ወይም ባንከ ጋራንቲ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማስገባት አለባቸው፤
- 2. ተጫራቶች ቴክኒካልና ፋይናንሻል የዋጋ ሰነድ ይዘው መስከረም 25, 2013 ዓም. ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ይዘው በመምጣት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ሕንፃ 12ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1208 በዚሁ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፤
- 3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመከፈል ከ12ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1207 ግዥ ከፍል መውሰድ ይችላሉ፤
- 4. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በብዛትም ሆነ በዓይነት በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፤
S/N | Category | Description | Part No. | Unit | Qty | Delivery place |
1 | CAT | Track G | 8E7700 | pcs | 10 | Mekelle branch |
2 | CAT | Truck shoe | 7T2390 | pcs | 616 | Mekelle branch |
3 | CAT | Bolt | 6V1723 | pcs | 2,232 | Mekelle branch |
4 | CAT | Nut | 7G6442 | pcs | 2,232 | Mekelle branch |
5 | CAT | Strip | 6G4524 | pcs | 880 | Mekelle branch |
6 | CAT | Cutting Edge | 5D9554 | pcs | 150 | Mekelle branch |
7 | CAT | Cutting Edge | 9J3657 | pcs | 300 | Mekelle branch |
8 | CAT | Bearing | 1174013 | pcs | 50 | Mekelle branch |
9 | CAT | Tip | 9W2451 | pcs | 250 | Mekelle branch |