https://tenders.milkta.com/am/tenders/display/1245
ዓለም አቀፍ ሕፃናት አድን መቐለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብኣዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሆኑ በርከት ያሉ ጽሑፎች በማባዛትና በመጠረዝ ጥቅም ላይ ያዉላል ስለዚህ በዚህ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድረጅቶች ማለትም
  • የተለቀቀበት ቀን: ረቡዕ የካቲት 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ዓርቢ የካቲት 18, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ:መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ የካቲት 18, 2008 06:00 ከሰአት
  • ምድብ: ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሉ

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላችሁ ሁሉ

እ∙ኤ∙ኣ Â ከየካቲት 17/ 2016 - የካቲት 26 2016 ድረሰ ባሉ ቀናት ዉስጥ ሰነዱን ከድርጅቱ በመዉሰድ እንድትወዳደሩ እየጋበዘ ጨረታዉ የካቲት 26 2016 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ጨረታዉ በእለቱ በ 8፡ 30 ተጫራቾች ባሉበት ይከፈታል

ድርጀቱ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ