ተ.ቁ | የጨረታው ዓይነት | ሎት | የጨረታ ማስከበሪያ ባንክ ጋራንት ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ |
1 | የ Submersible Pump እቃዎች ግዥ | ሎት-1 | 60,000.00ብር |
2 | የአንሶላ እቃዎች ግዥ | ሎት-2 | 50,000.00ብር |
3 | የCathLap እቃዎች | ሎት-3 | 80,000.00ብር |
4 | የህትመት ውጤቶች | ሎት-4 | 50,000.00ብር |
6.ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል፡፡
7.ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ግቢ በግ/ን/ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ መውሰድ ይችላል፡፡
8.ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ጊዜ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ራሳቸው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል፡፡ በ10ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
9. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
10. ላለማጭበርበር በኮሌጁ ስም ቃለ መሃላ ማቅረብ የሚችል፡፡
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
መመለስ