የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2007 ዓም የሚያገለግሉ የ ተለያዩ ጎንቶች እና ሌሎችም የፅዳት እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በዘርፉ
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 15, 2006 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 22, 2006 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች
  • Print
  • Pdf

የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2007 ዓም የሚያገለግሉ የ ተለያዩ ጎንቶች እና ሌሎችም የፅዳት እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በዘርፉ

  • የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ

  • የግብር ከፈይ መለያ ቁጥር ያላችሁ

  • በመንግስት መ/ቤቶች አቅራቢነት የተፈቀደላችሁ

  • ቫት ተመዝጋቢ የሆናቹሁ

በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የጨረታዉን ዝርዝር ሰነድ ከቐመቀለ ኣሉላ ኣባነጋ አለም አቐፍ ኤርፖርት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 በመቅረበ ብር 20.00 / ሃያ በመክፈል ከነሓሴ 12 ቀን 2006 ዓ/ም ጀምሮ በመዉሰድ እስክ ነሓሴ 22 ቀን 2006 ዓ/ም 4 :00 ሰዓት የጨረተዉ ሰነድ በሰም በታሸገ ትክክለኛ አድራሻ ያለበት የጨረታ ሰነድ በተዛጃገዉ የጨረታ ሳጥን እንድታሰገቡ እይገለፅን ጨረታዉ ነሓሴ 22 ቀን 2006ዓ/ም ከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል::

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ብር 2,700.00 /ብር ሁለት ሺ ሰባት መቶ/ በሲፒኦ እንድታስይዙ እያሳሰብን በጥሬ ገንዘብ ወይም በቼክ ቢድ ቦንድ ማስያዝ ተቀባይነት የሌለዉ መሆኑን እናሳዉቃለን ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፋል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::


 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344421102 ይጠይቁ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s