- የተመጣጠነ የእንስሳት መኖ ድርቆሽና የማዕድን ጨው ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
- በሥራ መስኩ መሰማራቱን የሚገልፅና የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት
- የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ከግብር ሰብሳቢው መስሪያቤት ጊዜው ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት የተሰጠ ማስረጃ፣
- የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣
- በመንግሥት ግዢ ንብረትና አስተዳደር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ የድረ-ገፅ ማስረጃ፣
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ በገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ስም ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም ግን የኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የምትፈልጉ አዲስ አበባ በልዩ ስሙ ጉርድ ሾላ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በግብርና ሚኒስቴር ቢሮ አንደኛ ፎቅ ግብርና/ቴ/ሙ/ት/ስ/ጽ/ቤት ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እና ለበለጠ መረጃ ሰነዱን ለማግኘት በስልክ ቁጥር፡- 09 11 83 28 04 መደወል የምትችሉ መሆኑን፣
- ጨረታው ኅዳር 15 ቀን 2012 ዓ.ም በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ታሽጎ በ5፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የበለጠ አማራጭ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ
መመለስ- ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
- ኮንስትራክሽን (309)
- ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (561)
- የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (76)
- ግብርና (199)
- የግንባታ እቃዎች (1273)
- ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (235)
- ማማከር (41)
- ትምህርትና ስልጠና (28)
- ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (397)
- ምግብና መጠጥ (183)
- እግድ (62)
- ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (21)
- ፈርኒቸር (233)
- ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (30)
- ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
- ጤና (41)
- የቤት ዕቃዎች (46)
- ኢንሹራንስ (1)
- የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (185)
- መሬትና ሊዝ (3)
- ጥገና (81)
- የህክምና ዕቃዎች (63)
- መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
- የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (278)
- ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
- ፎቶግራፍና ፊልም (6)
- የህትመት ስራዎች (110)
- የማስታወቅያ ስራዎች (11)
- ኪራይ (214)
- ሽያጭ (337)
- የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (630)
- የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (45)
- ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
- ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (288)
- የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
- የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
- መጋዝን (25)
- እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (90)
s