በየኢትዩጽያ ምርጥ ዘር ድርጅት የትግራይ ምርጥ ዘር ማባጃና ማዘጋጃ ማዕከል መቐለ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል ::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 15, 2006 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 22, 2006 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል
  • Print
  • Pdf

ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶች

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

በየኢትዩጽያ ምርጥ ዘር ድርጅት የትግራይ ምርጥ ዘር ማባጃና ማዘጋጃ ማዕከል መቐለ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል ::

በመሆንም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ እና የዘመኑ ግብር ለሚከፈላቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቺች ዘወትር በሥራ ሰዓት በማእከሉ ጽ/ቤት ከክልል ትግራይ ጤና ቢሮ ወይ GTZ የቁጠባ ቤቶች ዝቅ ብሎ በሚገኘዉ ጽ /ቤት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 30.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ:: በተጨማሪም ንብረቶቹ በ 15/12 /2006 ዓም ኩሓ በ17/12 /2006 ዓ/ም ማይጨዉ በ19/12/06 አክሱም ከተጠቀሱ ከተሞች በአካል በመገኘት የምናሳይ መሆኑን በመግለፅ ተጫራቾች በተባለዉ ቀን ማየት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ጨረታዉን ሐምሌ 22 ቀን 2006 ዓ/ም ከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:15 ሰዓት በትግራይ ማእከል ፅ/ ቤት ይከፈታል ሰለዚሁ ተሽያጭ አፈጻጸም በጨረታ ሰነድ በተገለፀዉ መሠረት የሚፈጸም መሆኑን እይገለጽን ተጫራቾች የጨረታ ማከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ጠቅላላ የጨረታ ዋጋዉን 5% በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባችዋል::

ተጫራቾች ከላይ የተገለፀዉ መጠን በሙሉ ወይም በክፋል መጫረት ይችላሉ::

ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ለተጨማሪ ማብራሪያ በሚቀጥለዉ አድራሻ መጠቀም ይችላሉ::

03-44 41 37 79

መቐለ


 

 

 


 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (309)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (561)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (76)
          • ግብርና (199)
            • የግንባታ እቃዎች (1273)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (235)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (28)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (397)
                      • ምግብና መጠጥ (183)
                        • እግድ (62)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (21)
                            • ፈርኒቸር (233)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (30)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (46)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (185)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (278)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (214)
                                                              • ሽያጭ (337)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (630)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (45)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (288)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (90)
                                                                                    s