የ 21ኛ ክ /ጦር የዕቃ ግጂ ስልክ ቁጥር (0912487407) ዓዲ ግራት ካምፕ ለ 2007 በጀት ዓመት ለሰራዊት ግልጋሎት የሚዉሉ የፅዳትና የፅህፈት ማ/ል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 14, 2006 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 24, 2006 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች / የቢሮ እቃዎች
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ጥሪ

  • የ 21 ክ /ጦር የዕቃ ግጂ ስልክ ቁጥር (0912487407) ዓዲ ግራት ካምፕ ለ 2007 በጀት ዓመት ለሰራዊት ግልጋሎት የሚዉሉ የፅዳትና የፅህፈት ማ/ል አቅራቢዎች አቅራቢዎች በአባሪነት የተያያዙትን ልዩ ልዩ ማቴሪያች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልጉ ከላይ የተገለፁትን ማቅረብ የምትችሉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተገለፁትን መመሪያዎች እና ግዴታዎ ማሞላት አለባቸዉ

  1. የዘመኑ ግብር ግዴታዎን የተዋጡና የታደሱ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ

  2. የመንግስት እሴት ታክሲ (ቫት) ተመዝጋቢ ከሆኑ የምዝገባ ሰርተፈኬት ማቅረብ የሚችሉ

  3. የቫት ተመዝጋቢ ካልሆኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቲን ናምበር እንዲሁም የሚሸጡት ቀለብ ህጋዊ ተከታታይ ቁጥር ያለዉ ደረሰኝ መስጠት የሚችሉ

  4. መ/ቤቱ የጋበዛቸዉን አጠቃላላይ ዝርዝሮች በጥራትም ሆነ በመጠን መ/ቤቱ በዘረዘራቸዉ በተፈለገበት ወቅት ሳያቆራረጥ ማቅለብ የሚችሉ

  5. በሚያቀርቡት የዋጋ ማቅረቢያ ኢንቮሎ ዉስጥ የንግድ ፍቃድ ቲን ናምበር ሌሎች አስረጂ ሰነዶችን ፎቶ ኮፒ በዋጋ ማቅረቢያ ኢንቮሎፕ መግባት አለበት

  6. አጠቃላላይ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 25 ብር በመክፈል ዓዲ ግራት ከሚገኘዉ የየ 21 ክ ጦር የዕቃ ግጂ ክፈል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 መዉሰድ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን

  7. ጨረታዉ ከ 9/12/2006 ዓ/ም እሰከ 24 /12/2006 ዓ/ም ድረስ በአየር የሚቆይ ሲሆን

  8. ጨረታዉ የሚዘጋዉ 24/12/2006 ዓ/ም በ 11:30 ተዘግቶ በነጋታዉ 25 /12/2006 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:30 ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ እንዲሁም ጨረታዉን ለመታዘብ የሚፈልጉ በተገኙበት መስራቤቱ ግቢ በይፋ ይከፈታል

  9. መቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ሆነ በከፋል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ተጨማሪ ማበራሪያ ከፈለጉ በሞ/ቁ 0912487407 ደዉለዉ መረዳት ይችላሉ በኣካል በመቅረብ የ 21 ክ /ጦር ክፍል ቢሮ ቁጥር 5 መብራሪያ መጠየቅ ይቻላል


 


 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s