ሱር ኮንስትረክሽን ኃላ የተ ግ ማህበር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተገለፁት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመሆኑም ይህንን ማቅረብ የሚችሉ

LOT

Description

Unit

Quantity

1

Electrical Generator with prime power of 250 KVA

pcs

02

2

Electrical Generator with prime power of 80-100 KVA

pcs

01

3

Hydro pneumatic Riveting  Machine for brake shoe

pcs

04

 

1 ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ የላቸዉ የዘመኑ ግብር አጠናቀዉ የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

2 ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘዉን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘዉተር በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል እስከ 11:30 ሰዓት ህዳር 10 ቀን 2008 ዓ/ም ድረስ በድርጅቱ ግዥ ክፍል 2ተኛ ፎቅ በመቅረብ መዉሰድ ይችላሉ

3 ተጫራቾች ዋናዉነ እና ቅጅዉን ቴክኒካል ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ለየብቻ ማቅረብ ይጠበቅባችዋል

4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር Lot 1 ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺ ብር/  Lot 2  20,000.00 / ሃያ ሺ ብር/ እንዲሁም Lot 3 ብር 20,000.00 ስፒኦ ወይም ባንክ ጋራንት ከጨረታዉ ፖስታ ጋር መስገባት አለባቸዉ

5 ጨረታ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ህዳር 11 ቀን 2008 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ይከፈታል

6 ድርጅቱ የተሻለl አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

አድራሻ: ከደምበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደዉ መንገድ ከድሪምላይነር ሆቴል ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር: 011 4 66 83 19 / 011 4 66 83 56

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s