የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ የመቀለ ስታስቲክስ ቅርንጫፍ ጽ /ቤት ያሉትን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ ለማድረግና ጥገና የሚያስፈልጋቸዉ ለማስጠገን ባለ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከኣሸናፊ ድርጅት ጋር ለሁሉት ዓመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

1 የ2011 ዓም ግብር የከፈለ ድርጅት

2 የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለዉ

3 የመንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ወይም ጽ /ቤት በኩል ሁለተኛ ደረጃ እና ከዚያ በላይ የብቃት ማረጋገጫ ወይም ደረጃ (standard) ማስረጃ የተሰጠዉን መሆኑን የሚያረጋግጥ

4 የተማላ የቴክኒክ ሙያተኞችን  ማሽነሪዎች ያሉት አኤሌክትሪክ በዲማን ኢንጅን መፈተሻ ጎድጎድ ያለዉ

5 ከቅ/ፅ/ቤቱ መቐለ ስታስቲክስ ጋር ለሁለት ዓመተ ዉል ለመፈራረም ፈቃደኛ  የሆነ የጨረታ ሰነድ ዝርዝር ለመቐለ ስታስቲክስ ቅ/ፅ/ቤት የግዥና ፋይናንስና ንብረት አሰተዳደር ክፍል ኮፒ ኣድርጎ በመዉሰድ በሰነዱ ላይ እጅ ዋጋ ሰንጠረዥ የምትወዳደሩበትን ዋጋ  በብርና በሳንተም በግልፅ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት በከቅ/ፅ/ቤቱ የግዥና ፋይናንስና ንብረት አሰተዳደር ማቅረብ የምትችሉ ሲሆን የቀረቡትን የጨረታ ሰነዶች በ/ፅ/ቤት የግዥና የፕሮፎርማ ኮሜቴ ከ15 ቀናት በሃላ ተከፍቶ የሚታይና አሸናፊዉ ድርጅት የሚለይ ይሆናል

6 አሸናፊ ድርጅትም በኣድራሻዉ ያሸነፈ መሆኑን በሃላ በኣንድ ሳምንት ዉስጥ በቅ/ፅ/ቤት ጋር ዉል ይፈፅማል

1 ቅ/ፅ/ቤት ኣድራሻ መቐለ ዓዲ ሓዉሲ ብርሃን ባንክ ፊት ለፊት

2 ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እስክ ተራ ቁጥር 3 የተጠቀሱት ማስረጃዎች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ኮፒያቸዉ ተያይዞ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸዉ

3 ድርጅቱ የተሻለ ኣመራጭ ካገኘ በጨረታዉ ኣይገደድም

ስልክ 0344410708

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s