የትግራይ ክልል ትም/ቢሮ የተለያዩ መፅሐፍት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 24, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ሰኔ 9, 2011 08:45 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ሰኔ 9, 2011 09:00 ከሰአት
  • የህትመት አገልግሎቶች
  • Print
  • Pdf

1 ጨረታውን በተመለከተ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው ማቅረብ አለበት።

2 በአቅራቢነት የተመዘገበና ቲን ቁጥር ያለው መሆን አለበት። .
3 የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ (CPO) ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) ማቅረብ አለበት።
4 ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት መቐለ ከሚገኘውከትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል የማይመለስ ብር100.00/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይቻላል።

5 የጨረታ አሸናፊ ውል ከፈፀመበት ጊዜ ጀምሮ በ 60 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በስፔስፊኬሽንና ጥራቱ ያለውና ደረጃውን የጠበቀ ህትመት በትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ንብረት ክፍል በባለሞያ አረጋግጦ ማስረከብ ይጠበቅበታል።
6 ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በተከታታይ እስከ 16ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት ድረስ በትግራይክልል ትም/ ቢሮ 1ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን የጨረታ ዶክመንት ማስገባት ይቻላል።
7 ጨረታው በ16ኛው ተከታታይ ቀን በ8፡45 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 9፡00 ሰዓት ይከፈታል ። 16ኛው ቀን በዓል ከዋለ ግንበ ሚቀጥለው የሥራ ቀን የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን ይሆናል።
8 ተጫራቾች ጨረታ ዶክመንት ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው።
9 ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0344-4034-77 /0344408299 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s