መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ ዕቃዎች እና የጨረር መለኪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሚያዝያ 13, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: በ15ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: በ15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል። በ15ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ ስሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  • የጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ
2 የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል ወይም በግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌብሳይት በአቅራቢነት የተመዘገበ
3 የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት/ ተመዝጋቢ የሆነ
4 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቀርብ
5 ላለማጭበርበር በድርጅቱ ስም ቃለመሐላ ማቅረብ የሚችል

ተ.ቁ

የጨረታው ዓይነት

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ ባንክ ጋራንት ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ

1

የህክምና መገልገያ መሳሪያ ዕቃዎች

ሎት-1

50,000.00 ብር

2

የጨረር መለኪያ ዕቃዎች

ሎት-2

50,000.00 ብር

6 ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል።
7 ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ግቢ በግ/ን/ፋይናንስ ቢሮቁጥር 10 በመቅረብ መውሰድ ይችላል።
8 ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ጊዜ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ጠዋት 3.30 ሰዓት ተዘግቶ 4.00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ራሳቸው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል። በ15ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ ስሚቀጥለውየስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
9 ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (57)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s