- ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድየግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) እንዲሁም የታደሰ የአቅራቢዎች ሰርተፍኬት ምዝገባማቅረብ አለባቸው፣
- የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የካቲት ወር 2011 ዓ.ም. ቫት ዲክሌር ያደረጉበትን ማስረጀ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000 ሲፒኦ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው።
- ተወዳዳሪዎች የጨረታውን ፋይናንሻል ዶክሜንት አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ዶክመንት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀውየጨረታ ሳጥን ውስጥ በስራ ሰአት የግዢ ንኡስ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር- 42 ሂደት ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት እንዲሁምሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መመሪያዎች በሙሉ በሚሸጠው ጨረታ ሰነድ መመልከት ይቻላል።
- ተወዳዳሪዎች በተሰጠው ዝርዝር ስፔሰፊኬሽን መሰረት የመወዳደሪያ ዋጋቸውን መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተወዳዳሪዎች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት እና የትራንስፖርት እንዲሁም ሌሎች ወጪዎችን ያካተተ መሆን አለበት፡፡ ካልሆን እንዳዳተተ ይቆጠራል፡፡
- ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ሆነው ከተገኙ ውል ከገቡበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር በ45 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማቅረብይጠበቅባቸዋል።
- የጨረታ ሰነድ ዋጋ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው ከትግራይ ጤና ቢሮ ቁጥር 42 በስራ ሰዓት መግዛትይችላሉ።
- ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ እንዲሁም 20%መጨመር አልያም መቀነስ ይችላል፡
- ማንኛውም ግልጽ ያልሆነ ጥያቄ ካላችሁ ጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን ከመድረሱ ከ5 ቀናት በፊት በጽሁፍ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት (BID VALIDITY DATE) 60 ቀናት ይሆናል።
- በእያንዳንዱ ንብረት አሸናፊ ይለያል፡፡ በድምር ወይም በጠቅላላ አሸናፊ አይደረግም፡፡
ለበለጠ መረጃ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢንስቲትዩት ምርምር ጤና ቢሮ ስ.ቁ 03-44-40-47-15 ደውለው መጠየቅይችላሉ።
መመለስ