የዕቃዉ ዓይነት
1 ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለዉና በ 2007 ዓ/ም የታደሰ
2 የ2007 ዓም ግብር የከፈለ እና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
3 ጨረታዉ 28/01/2008 ዓም በ 6ሰዓት ይዘጋል
4 ጨረታዉ በ 01/2/2008 በ 2:00 ሰዓት በተጫረቾች ፊት ይከፈታል
5 አሸናፊ ጨረታዉ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ በ 6 ቀናት ዉስጥ ማቅረብ የሚችል
6 ጨረታዉ ሰነድ ከመቀሌ ህ/መ/ማዕከል (ማይዱባ ) 05 ቀበሌ ብር 10 በመክፈል መዉሰድ ይችላል
7 ድርጅቱ ጨረታዉ በሙሉ ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ አለዉ
መመለስ