በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2011 በጀት ዓመት ሞተር ሳይክል በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 23, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ተከታታይ 16 (አስራ ስድስት) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተጠቀሰም
  • ሞተርሳይክል ግዢ
  • Print
  • Pdf

በዚህም መሠረት ተጫራቶች በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

1 በሞተር ሳይክል ዘርፍ በማቅረብ የተሰማሩ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣ የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የባለፈው ወር የቫት ዲክላሬሽን፣ የቲን ምዝገባ ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ።

2 የጨረታ ማስከበሪያ ስሕግ ከታወቀ ባንክ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ ዋስትና (Un Conditional bank guarantee) ወይም የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ ብር ) ማቅረብ አለባቸው።

3 ሁሉም ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 16 (አስራ ስድስት) ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሥራ ሂደታችን መግዛት ይችላሉ።

4 ለተጨማሪ ማብራሪያ ወደ ትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የግዥ ፋይናንስና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 171 በአካል በመቅረብ ወይም በ0342 406 594/0344 411 052 የስልክ መስመር በመደወል መጠየቅ ይቻላል።


መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s