መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) የተለያዩ ዓይነት ፓወር ኬብል (electrical cable) እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 30, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 21, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 21, 2011 08:30 ከሰአት
  • የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫ
  • Print
  • Pdf

ተ.ቁ

የእቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

ኣንዱ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

የሚራገፍበት ቦታ

1

Power cable 4x16mm2 cu/ pvc/ pvc 0.6/1k

Meter

300

2

Power cable 4x4mm2 cu/pvc/pvc 0.6/1k

meter

250

3

Power cable 3x4mm2 cu/pvc/pvc 0.6/1k

Meter

900

4

Power cable 3x2.5mm2 cu/pvc/pvc 0.6/1k

meter

2,800

Sub total

Vat 15%

Ground total

የጨረታ መስፈርት

1 ተጫራቾች ቫት(VAT) ተመዝጋቢ እና  የ2010 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

2 ተጫራቾች የማይመለስ ኣንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድ : የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ብር 50.00 (ኣምሳ)  ዶከመንት (ዝርዝር ሰነድ) በመክፈል በስራ ሰዓት ከመቀሌ ዋና ቢሮ ኣቅርቦት መምሪያ ወይም ሳሪስ ከሚገኘው ኣ/ኣበባ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት መውሰድ ይችላሉ።የጨረታ ዋጋ  ማህተምና ፊርማ ያለበት እንዲሁም በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን  09/11/2018 እስከ 30/11/2018 እ.ኤ.አ ከሰኣት በኃላ ከቀኑ 8:00  ሰዓት ጀምሮ  መቐለ ዋና መስሪያ ቤት ICI BI ወይም በኣዲስ ኣበባ ሳሪስ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት  ለዚሁ ተብሎ በታዘጃገዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ (ቢድ ቦንድ)  30000.00 ( ሰላሳ ሺ)ብር  ስፒኦ  በስም በታሸገ : ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ እንዲሁም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም።

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s